ነገን የተሻለ ለማድረግ ወጣቱ ግንባር ቀደም ሚናውን ሊጫወት ይገባል
የወጣትነት ዕድሜ ችኩልነት፣ ለአዳዲስ ነገሮች መጓጓት እና ሁሉን ነገር ደፍሮ በተግባር ለማየት የሚፈለግብት ዕድሜ ነው፡፡ እነዚህ የወጣትንት ዕድሜ መገለጫ ባህሪያት በአግባቡ ተገርተው ጥቅም ላይ...
ተክክለኛና ምክኒያታዊ እንድንሆን መረጃን ከትክክለኛ ምንጭ እንውሰድ
ማንኛውም ሀገር ወዳድ ዜጋ በማህበራዊው፣ በኢኮኖሚውና በፖለቲካው በንቃት ተሳትፎ ለሀገሩ አንዳች አስትዋጽዖ ማበርከት ይፈልጋል፡፡ ይህንን የተቀደሰና ከሀገር ፍቅር የሚመነጭ ፍላጎት ውጤታማ እንዲሆን ለማድረግ እና...
ሠላማችን የህዳሴያችን ዋስትና ነው !!!
ወቅቱ በጋራ የመልማት ፍላጎታችንን በማቀናጀትና የጋራ ጠላታችን በሆኑት ኋላቀርነትና ድህነት ላይ የከፈትነውን መጠነሰፊ ዘመቻ ከዳር በማድረስ የአገራችንን ህዳሴ ሊቀለበስ ከማይችልበት ደረጃ ለማድረስ ትንፋሻችንን ሰብሰብ...
ለሠላማችን ይህ ነው ተብሎ የማይገመት ትልቅ ዋጋ ተከፍሎበታል
እኛ ኢትዮጵያዊያን የእርስ በእርስ ግጭትንና ጦረነትን የምናውቀው በወሬና በሚዲያዎች ብቻ አይደለም፡፡ በተግባርም እንዳሳለፍነው የእርስ በእርስ ግጭቱና ጦርነቱ ብዙ ነገር አሳጥቶናል፡፡ ለዚህ ደግሞ ችግሩ ያላነኳኳው...
አረጋዊያን ድርብ ክብር ይገባቸዋል
አረጋውያን የዕድሜ ባለጸጋና ናቸው፡፡ በዚህ ዕድሜያቸው ውስጥ የታመቁ ዕውቀቶች፣ ልምዶች እና ጥበቦች ይገኛሉ፡፡ ዕድሜ ከቀለም ብቻ ሳይሆን በተግባር እና በኑሮ በርካታ ጠቃሚ ትምህርቶችን አስተምሯቸዋል፡፡...
ብዙ ዋጋ ከፍለን የደከምንበትን ጉዳይ ማን ይረከብ?
የአስተዳደሩ መልዕከት
ብዙ ዋጋ ከፍለን የደከምንበትን ጉዳይ ማን ይረከብ?
ሀገር የሚገነባው በትውልድ ቅብብሎሽ እንጂ በአንድ ትውልድ ብቻ ተገንብቶ ያለቀለት ሀገር በዚህ ምድር ላይ የትም አይገኝም፡፡ ስለሆነም...
በፍቅር እንደመር በይቅርታ እንሻገር
እውነተኛ ፍቅር በደልን አይቆጥርም፡፡ እውነተኛ ፍቅር በበጎ ነገር ሁሉ ደስ ይለዋል፤ በክፉ ነገር ግን ደስ አይለውም፡፡ በበደለኝነት ስሜት ራሱን ያራቀውንና ያገለለውን በመውቀስ ሲጸጸት ከልብ...
ወጣቱ በምክኒያት ሊደግፍ በምክኒያት ሊቃወምና ሊያወግዝ ይገባል
በዓለማችን ያሉ ምሁራን አሁን የምንገኝበት ዘመን የመረጃ ዘመን እንደሆነ ይስማሙበታል፡፡ በእርግጥም እጅግ በዘመኑና ከዚህ በፊት ባልነበሩ የቴክኒዮሎጂ ውጤቶች በመታገዝ መረጃዎች ሊገመት በማይችል ፍጥነት ከዓለማችን...
ሴቶች የማህበረሰብ ድርሻቸውን በሚገባ ሊወጡ ይገባል
ሴቶች በማህበረሰቡ መሀል ያላቸው የመምራት ኃላፊነት ድርሻ ድርብ እና ከፍተኛ ነው፡፡ ይህ ኃላፊነት የሚጀምረው የሀገር እና የህዝብ መሠረት የሆነው ቤተሰብ ውስጥ ነው፡፡ ቤተሰብን መምራት...
የኋላችንን እየረሳን የፊታችንን ልንይዝ ይገባል
በህገ-መንግስቱ መግቢያ ላይ እንደ አንድ ሀገር ህዝብ ከዚህ ቀደም በመሀላችን የነበሩ የተሳሳቱ መስተጋብሮቻችንን በማረም እና በማስተካከል አንድ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ማህበረሰብ መገንባት እንዳለብን በግልጽ...