Friday, July 10, 2020

በድሬደዋ የኮረና ቫይረስ ስጋትን አስቀድሞ ለመከላከል የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን እየሰራ የአስተዳደሩ ጤና...

አለም አቀፍ ስጋት የሆነውን የኮረና ቫይረስ ስርጭት ለመከላከል የሚያስችለውን የቅድመ ክትትልና ቁጥጥር ስራ እየሰራ እንዳለ የድሬደዋ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ቢሮው የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ዩሱፍ...

የድሬዳዋ የስፖርት ስመ ገናናነት በታዳጊዎች ይመለሳል ወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋ የድሬዳዋ አስተዳደር አፈ ጉባኤ...

የ2012 የድሬዳዋ አስተዳደር የትምህርት ቤቶች የስፖርት ፌሲቲቫልን በይፋ ያስጀመሩት ወ/ሮ ፈጡም ስፖርት የአንድነት ፣ የፍቅርና የመቻቻል መገለጫ በመሆኑ ታዳጊዎች የስፖርት መድረኮችን ዓላማ በመገንዘብ ከስፖርቱ...

የአስተዳደሩ ፖሊስ አባላት ለታላቁ ለህዳሴ ግድባችን አስፈላጊዉን ድጋፍ እንደሚያደርጉ አስታወቁ ::

የድሬዳዋ አስተዳደር የፖሊስ ኮሚሽን ሰራተኞች እና አባላት ለታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል የአንድ ወር ደሞዛቸው በአንድ አመት ከፍለዉ ለማጠናቀቅ ቃል ገብተዋል ፡፡ በአንድ አመት...

ከየካቲት 18/2012 ዓ.ም ጀምሮ በሐረር ከተማ ሲሰጥ የነበረው የብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ እና የሐረር መካከለኛ...

በስልጠናው መዝጊያ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ከንቲባ አህመድ ቡህ ሰልጣኞቹን "በቀጣይ ወደ ስራችሁ ስትመለሱ በአገልጋይነት መንፈስ ስራችሁን እና ኃላፊነታችሁን እንድትወጡ" ሲሉ አሳስበዋል:: በመደመር...

በሐረር ከተማ ስልጠና እየወሰዱ የሚገኙት የብልጽግና ፓርቲ የድሬዳዋ እና ሐረሪ ክልል መካከለኛ አመራሮች ደም...

በደም ልገሳው ላይ የስልጠናው አወያይ እና አስተባባሪ ከፍተኛ አመራሮችም ተሳታፊ ነበሩ:: ሐረር እየወሰዱ ከሚገኘው የአቅም ግንባታ ስልጠና ጎን ለጎን የሐረር ከተማ የተለያዩ ቦታዎችን በአንድነት...

“ኢትዮጵያ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ላይ የያዘችው አቋም የህዝብን ጥቅምና ፍላጎትን ያገናዘበ ነው” የድሬዳዋ እና...

በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ፍላጎትና ተሳትፎ እየተገነባ የሚገኘው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ካለማንም ጣልቃ ገብነት በታቀደለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ ተሳትፏችንን እናጎለብታለን ያሉት በሀረር ከተማ ስልጠና እየወሰዱ የሚገኙ የድሬዳዋ...

ሴቶች ያላቸውን እውቀትና ክህሎት በመጠቀም ለውጡን ወደ ተሻለ ደረጃ ማድረስ ይገባቸዋል ተባለ

በአስተዳደራችን መንግስት ሴክተር መስሪያ ቤቶች ያሉ ሴት የቡድን መሪዎችን ወደ ውሳኔ ሰጪነት ለማምጣትና የሀገራችንን ለውጥ ለማስቀጠል እንዲያግዝ በማሰብ ለሶስት ተከታታይ ቀናት በአመራር ሰጪነት ዙሪያ...

ለድሬዳዋ እና ለሐረሪ ክልል የብልጽግና ፓርቲ መካከለኛ አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት ተጀመረ፡፡

ዛሬ በተጀመረው ስልጠናው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል እና የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ሃገራዊ የለውጥ እርምጃዎች፣...

በስነ ምግብ የዳበረ አኗኗርን ለመመስረት የሚዲያ ባለሞያዎች እገዛ እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ

በድሬዳዋ የሚገኙ ሴክተር ተቋማት የኮሙዩኒኬሽን ባለሙያዎችም ሆነ የሚዲያ አካላት የተመጣጠነ ምግብ ለእናቶችና ህፃናት ያለውን ፋይዳ በአግባቡ አውቀው ግንዛቤ የመፍጠር ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ፡፡   የድሬደዋ አስተዳደር ጤና ...

20 ሺ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በድሬዳዋ ለመገንባት በሚቻልበት ዙሪያ ዉይይት ተደረገ

በድሬዳዋ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በስፋት እየታየ ያለዉን የመኖሪያ ቤት እጥረት ለመፍታት 20 ሺ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በድሬዳዋ ለመገንባት በሚቻልበት ዙሪያ የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች የፌደራል...

በብዛት የተነበቡ

ድሬ ኢንፎ በሰላም ማስከበር ዋና መምሪያ የኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ሁርሶ ላለፉት ሶስት ወራት...

የእለቱ ተመራቂዎችም ሀገራቸውን ወክለው በሚሰማሩበት የሰላም ማስከበር ግዳጅ ላይ ሁሉ የኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊት ያለውን ውጤታማ አፈፃፀም የማስቀጠል ሀላፊነት እንዳለባቸው በምርቃቱ ላይ ተገልፃል፡፡ አለም አቀፍ የተባበሩት...

ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው በጀግጀጋ ከተማ የከተሞች ፎረም ኤግዝብሽን ጎብኝተዋል፡፡

ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው በሱማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ለሚገነባው (የአመንጄ የጎል)የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል ፡፡  ቀዳማዊት እመቤቷ በጽህፈት ቤታቸው በኩል ከሚሰሯቸው...

‹‹ደንበኞቻችን ቅሬታ ይዘው የሚመጡ መሆናቸው ስራችንን ከባድ ያደርገዋል፡፡›› ወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋ የህዝብ የቅሬታና አቤቱታ...

ላይ ከፍተኛ የሆነ መንጓተት አለበት፡፡ ይሄም ነዋሪውን አስቆጥቷል ይላሉ፡፡      የህዝብ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሚሰጡት ግልጋሎት ተደራሽና ለህዝብ አጥጋቢ እንዲሆን የማድረግ ስራዎችን ማሣለጥ፣ ህዝብ የተሰማውን...