Friday, July 10, 2020

የአካባቢ ብክለትን መከላከል የሁሉም ማህበረሰብ ኃላነፊነት ነው ተባለ

በድሬዳዋ አስተዳደር የአካባቢ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን መስሪያ ቤት የአለም የአካባቢ ቀን በግልና በድሬዳዋ አስተዳደር “የአካባቢ ብክለትን እንከላከል” በሚል መሪ ቃል በአለም ለ46ኛ...

በሰላምና ፀጥታ መደፍረስ ዋንኛ ተጠቂዎች ሴቶች በመሆናቸው በመላከል ረገድም ቀዳሚ ድርሻ እንዳላቸው ተገለፀ፡፡

የድሬዳዋ ኢህአዴግ ሴቶች ሊግ 4ኛ መደበኛ ጉባኤ “አንድነትና ብልፅግና ለሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት” በሚል መሪ ቃል ህዳር 21 እና 22 ተካሂዷል፡፡ ሊጉ 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን ባካሄደበት...

ዓለም የቱሪዝም ቀን በድሬደዋ አስተዳደር በተለያዩ ዝግጅት ተከበረ

የቱሪስት መዳረሻዎችን በአግባቡ በማልማት ከዘርፉ የሚገኘውን ገቢ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ የአስተዳደሩ ንግድና ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤጽ   ዓለም የቱሪዝም ቀን ‹‹ ዲጅታል ትራንስፎርሜሽን ለቱሪዝም...

የባከኑ የህዝብና የመንግስት ሃብቶችን ማስመለስና አጥፊዎችን ተጠያቂ ማድረግ ይገባል ተባለ

የባከኑ የመንግስትና የህዝብ ሃብቶችን ማስመለስና አጥፊዎችን በህግ ተጠያቂ ማድረግ ላይ ትኩረት ተሰጥቶ መሰራት እንዳለበት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አባላት አሳሰቡ፡፡ ለገጠሩ ህዝብ ፍትህን ተደራሽ የማድረግ ሥራም...

‹‹አጥፊዎችን ለህግ በማቅረብ የህግ የበላይነትን እናረጋግጣለን›› ምክትል ከንቲባ አህመድ መሐመድ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል...

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አህመድ መሐመድ አጥፊዎችን ለህግ በማቅረብ የህግ የበላይነትን የማረጋገጡ ሥራ በቁርጠኝነት እንደሚሰራ ተናግረዋል፡፡ ከዚህ ጎን ለጎን በከተማ አስተማማኝ ሰላምና ፀጥታ ለማስፈን ህዝባዊ...

በመብራት እና በይዞታ ይገባኛል ጥያቂ ምክንያት የንፁህ መጠጥ ውሀ ፕሮጀክት አለመጠናቀቁ ተገለፀ፡፡

በአለም ባንክ ድጋፍና በአስተዳደሩ ወጪ ከ5 ዓመት በፊት ስራው የተጀመረው የንፁ መጠጥ ውሀ ፕሮጀክት በመስከረም ወር ወደ ስራ ይገባል ቢባልብ በመብራትና በይዞታ ይገባኛል ችግር...

የ2011 ዓ.ም የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ተማሪዎች ቅበላ ከጥቅምት 15-18 እንደሚሆን ተገለጸ፡፡

ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችን ሲቀበል ከቤተሰብ የተረከበውን አደራ በሙሉ ኃላፊነት ለመወጣት ከአስተዳደሩና ከባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ በመሆን እንደሚሰራ ዶ/ር ያሬድ ማሞ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አስታውቀዋል፡፡          የሀይማኖት...

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ለአዲሱ በጀት ዓመት ከ2.8 ቢሊዮን ብር በላይ አጸደቀ

የአስተዳደሩ ምክር ቤት ዓመታዊ ጉባኤ ከ2 ቢሊዮን 8 ሚሊዮን ብር በላይ ዓመታዊ በጀት በማጽደቅ እና ወ/ሮ ከሪማ አሊን የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ በማድረግ ተጠናቅቋል፡፡...

የድሬዳዋ አስተዳደር ከቻይናው ሲ.ሲ.ኢ.ሲ.ሲ ጋር የኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ ስምምነት ተፈራረመ

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከቻይናው ሲሲ.ኢ.ሲሲ (CCECC) ኩባንያ ጋር የኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱንም የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አህመድ ቡህ እና የሲሲ.ኢ.ሲሲ ኩባንያ...

ህብረተሰቡ ግብሩን በአግባቡ እንዲከፍል የሀይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ

በድሬደዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን በተከናወነው የታክስ ንቅናቄ መድረክ ተገኝተው ለንግዱ ማህበረሰብ ግብርን በአግባቡ አለመክፈል በምድርም በሰማይም እንደሚያስጠይቅ ያስተማሩት  የሀይማኖት አባቶች ግብርን በመክፈል ሁሉም ዜጋ...

በብዛት የተነበቡ

ድሬ ኢንፎ በሰላም ማስከበር ዋና መምሪያ የኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ሁርሶ ላለፉት ሶስት ወራት...

የእለቱ ተመራቂዎችም ሀገራቸውን ወክለው በሚሰማሩበት የሰላም ማስከበር ግዳጅ ላይ ሁሉ የኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊት ያለውን ውጤታማ አፈፃፀም የማስቀጠል ሀላፊነት እንዳለባቸው በምርቃቱ ላይ ተገልፃል፡፡ አለም አቀፍ የተባበሩት...

ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው በጀግጀጋ ከተማ የከተሞች ፎረም ኤግዝብሽን ጎብኝተዋል፡፡

ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው በሱማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ለሚገነባው (የአመንጄ የጎል)የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል ፡፡  ቀዳማዊት እመቤቷ በጽህፈት ቤታቸው በኩል ከሚሰሯቸው...

‹‹ደንበኞቻችን ቅሬታ ይዘው የሚመጡ መሆናቸው ስራችንን ከባድ ያደርገዋል፡፡›› ወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋ የህዝብ የቅሬታና አቤቱታ...

ላይ ከፍተኛ የሆነ መንጓተት አለበት፡፡ ይሄም ነዋሪውን አስቆጥቷል ይላሉ፡፡      የህዝብ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሚሰጡት ግልጋሎት ተደራሽና ለህዝብ አጥጋቢ እንዲሆን የማድረግ ስራዎችን ማሣለጥ፣ ህዝብ የተሰማውን...