Saturday, May 30, 2020

8ኛው የመከላከያ ሰራዊት ቀን በኢፌዴሪ አየር ኃይል የምስራቅ አየር ምድብ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው፡፡

‹‹የሀገራችንን ሉዓላዊነት የህዝባችንን ሰላም በፅናት እንጠብቃለን›› በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ባለው በዓል ሰራዊቱ በከፍተኛ ወጪ የተገነቡ የልማት ሰራዎቶችን እንዲጎበኝና ግንዛቤ እንዲኖረው መደረጉን የምስራቅ አየር...

‹‹ቤቶችን ለመንግስት ያለማስተላለፍ ችግር አሠራራችን ላይ ማነቆ ፈጥሯል››

የመረጃ አያያዝ ክፍተትም ለህገ-ወጥነት በር ከፍቷል፡፡ አቶ እውነቱ ወርቅነህ የድሬዳዋ አስተዳደር ቤቶች ኮርፖሬሽን ስራ አስኪያጅ የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የሆነው የድሬዳዋ አስተዳደር ቤቶች ኮርፖሬሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት...

በአትሌቲክስ ምስራቁን የሀገራችን ክፍል ወጣቶች ዉጤታማ ለማድረግ በጋራ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ።

ምስራቁን የሀገራችን ክፍል ማለትም የሶማሌ ክልል፣ የሀረሪ ክልል፣ ምስራቅና ምዕራብ ሀረርጌን እና የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ የአትሌቲክስ ፍላጎትና ተሰጦ ያላቸዉን ወጣቶች ዉጤታማ እንዲሆኑ ለማስቻል...

ህዝበ ክርስትያኑና ህዝበ ሙስሊሙ የመከባበርና የመፈቃቀር ባህላቸውን በድምቀት በሚከበረው የጥምቀት በዓል ማሳየት እንዳለባቸው ተገለፀ...

የድሬዳዋ አስተዳደር ፍትህ፣ ፀጥታና ህግ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ሙሳ ጣሀ እንደገለፁት የጥምቀት በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት የሚከበር በዓል ከመሆኑም ባሻገር...

በአስተዳደሩ ውስጥ ለሚገኙ 82 የኃይማኖት ተቋማት ለሚያስተዳድሯቸው የቤተ-እምነት ስፍራዎች ህጋዊ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ...

በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ 9 የኦርቶዶክስ አቢያተክርስቲያናት፣ 66 የሚስሊም መስጊዶች እና 7 የፕሮቴስታንት አቢያተክርስቲያናት በአጠቃላይ 82 የሀይማኖት ተቋማት የመሬት ይዞት ማረጋገጫ ካርታ ከአስተዳደሩ መሬት ልማትና...

ብስክሌትን የትራንስፖርት አማራጭ የማድረግ ባህል እንዲዳብር ጥሪ ቀረበ ከ55 ዓመታት በላይ የክስ ሪከርድ...

ከታህሳስ 7 እስከ ታህሳስ 22/2012 መንገድ ላይ የሚደርስ የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ ታስቦ ሲካሄድ የቆየው የንቅናቄ ፕሮግራም ማሣረጊያውን የከተማዋን ስራ ፈላጊ ወጣቶች ብስክሌት በመሸለምና ለበርካታ...

“በህብር ወደ ብልፅግና” የምሁራን የውይይት መድረክ በድሬዳዋ ከተማ ተካሂዷል በአገራዊ ጉዳዮች ላይ የምሁራን ሚና...

ምሁራን ቀደም ሲል በአገራዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸው ተሳትፎና በመንግስትም የድርሻቸውን እንዲወጡ የሚደረገው ጥረት አጥጋቢ አልነበረም፡፡ ይሁንና ይህን ሰፊ ክፍተት የተረዳው መንግስት ክፍተቱን ለመሙላት ጥረት...

ባለፉት 3 ወራት የ14 ሰዎች ህይወት በትራፊክ አደጋ ጠፍቷል ባሳለፍነው አመት በመንገድ ላይ በሚፈፀም...

በሀገር አቀፍ ደረጃ የትራፊክ አደጋ የንቅናቄ ስራዎች እየተሰራ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን በድሬዳዋ አስተዳደር የፌደራል መንገዶች ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽ/ቤትም የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ የሚረዱ የተለያዩ ተግባራትን...

የድሬዳዋ አስተዳደር ከቻይናው ሲ.ሲ.ኢ.ሲ.ሲ ጋር የኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ ስምምነት ተፈራረመ

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከቻይናው ሲሲ.ኢ.ሲሲ (CCECC) ኩባንያ ጋር የኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱንም የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አህመድ ቡህ እና የሲሲ.ኢ.ሲሲ ኩባንያ...

ለመጪው ትውልድ ምቹ ድሬዳዋን ለማስረከብ በአካባቢ ጥበቃ ላይ በጋራ ልንሰራ ይገባል ተባለ፡፡

የድሬዳዋ አስተዳደር የአካባቢ ደን እና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን ለአስተዳደሩ ነዋሪ የአካባቢ ጥበቃና ደን ልማት ግንዛቤ ለመጨመር ያለመ አስተዳደራዊ ኮንፈረንስ አካሂዷል፡፡ ‹‹ያልተገራ የተፈጥሮ ሀብት...

በብዛት የተነበቡ

ድሬ ኢንፎ በሰላም ማስከበር ዋና መምሪያ የኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ሁርሶ ላለፉት ሶስት ወራት...

የእለቱ ተመራቂዎችም ሀገራቸውን ወክለው በሚሰማሩበት የሰላም ማስከበር ግዳጅ ላይ ሁሉ የኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊት ያለውን ውጤታማ አፈፃፀም የማስቀጠል ሀላፊነት እንዳለባቸው በምርቃቱ ላይ ተገልፃል፡፡ አለም አቀፍ የተባበሩት...

በህገወጥ የሰዎች ዝውውር ማህበረሰቡ ከመንግስት ጎን በመሆን የድርሻቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ፡፡

የኢትዮጵያ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስተር ከአውሮፓ ህብረት ጋር በመተባበር በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚገኙ ባለድርሻ እና አጋር አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰቷል፡፡ ለተከታታይ 5 ቀናት ህገወጥ የሰዎች...

የሴት ካቢኔ አባላቱ ሹመት ለፖለቲካ አመራርነት ተሳትፎ መሰረት ይጥላል

በድሬዳዋ አስተዳደር የሚኖሩ ነዋሪዎች በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ሰሞኑር በተዋቀረው የካቢኔ አባላት 50 በመቶ ሴቶች መሆናቸው ላይ አስተያየት ሰተዋል፡፡ ነዋሪዎቹ በሰጡት አስተያየት የህዝብ ተወካዮች...