ከየካቲት 18/2012 ዓ.ም ጀምሮ በሐረር ከተማ ሲሰጥ የነበረው የብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ እና የሐረር መካከለኛ...

በስልጠናው መዝጊያ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ከንቲባ አህመድ ቡህ ሰልጣኞቹን "በቀጣይ ወደ ስራችሁ ስትመለሱ በአገልጋይነት መንፈስ ስራችሁን እና ኃላፊነታችሁን እንድትወጡ" ሲሉ አሳስበዋል:: በመደመር...

በሐረር ከተማ ስልጠና እየወሰዱ የሚገኙት የብልጽግና ፓርቲ የድሬዳዋ እና ሐረሪ ክልል መካከለኛ አመራሮች ደም...

በደም ልገሳው ላይ የስልጠናው አወያይ እና አስተባባሪ ከፍተኛ አመራሮችም ተሳታፊ ነበሩ:: ሐረር እየወሰዱ ከሚገኘው የአቅም ግንባታ ስልጠና ጎን ለጎን የሐረር ከተማ የተለያዩ ቦታዎችን በአንድነት...

“ኢትዮጵያ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ላይ የያዘችው አቋም የህዝብን ጥቅምና ፍላጎትን ያገናዘበ ነው” የድሬዳዋ እና...

በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ፍላጎትና ተሳትፎ እየተገነባ የሚገኘው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ካለማንም ጣልቃ ገብነት በታቀደለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ ተሳትፏችንን እናጎለብታለን ያሉት በሀረር ከተማ ስልጠና እየወሰዱ የሚገኙ የድሬዳዋ...

ሴቶች ያላቸውን እውቀትና ክህሎት በመጠቀም ለውጡን ወደ ተሻለ ደረጃ ማድረስ ይገባቸዋል ተባለ

በአስተዳደራችን መንግስት ሴክተር መስሪያ ቤቶች ያሉ ሴት የቡድን መሪዎችን ወደ ውሳኔ ሰጪነት ለማምጣትና የሀገራችንን ለውጥ ለማስቀጠል እንዲያግዝ በማሰብ ለሶስት ተከታታይ ቀናት በአመራር ሰጪነት ዙሪያ...

ለድሬዳዋ እና ለሐረሪ ክልል የብልጽግና ፓርቲ መካከለኛ አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት ተጀመረ፡፡

ዛሬ በተጀመረው ስልጠናው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል እና የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ሃገራዊ የለውጥ እርምጃዎች፣...

በስነ ምግብ የዳበረ አኗኗርን ለመመስረት የሚዲያ ባለሞያዎች እገዛ እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ

በድሬዳዋ የሚገኙ ሴክተር ተቋማት የኮሙዩኒኬሽን ባለሙያዎችም ሆነ የሚዲያ አካላት የተመጣጠነ ምግብ ለእናቶችና ህፃናት ያለውን ፋይዳ በአግባቡ አውቀው ግንዛቤ የመፍጠር ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ፡፡   የድሬደዋ አስተዳደር ጤና ...

20 ሺ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በድሬዳዋ ለመገንባት በሚቻልበት ዙሪያ ዉይይት ተደረገ

በድሬዳዋ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በስፋት እየታየ ያለዉን የመኖሪያ ቤት እጥረት ለመፍታት 20 ሺ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በድሬዳዋ ለመገንባት በሚቻልበት ዙሪያ የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች የፌደራል...

የምስራቅ ሀረርጌን ሠላም ለማስመለስ የወጣቶች ሚና የጎላ ነው ተባለ ከሁሉም ቤተ እምነት የተውጣጡ ወጣቶች...

የኢትዮጵያ ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከኖርዌይ ቤተክርስቲያን የእርዳታ ድርጅት ጋር በመተባበር ባዘጋጁት መድረክ ላይ ተሣታፊ የሆኑ ወጣቶች በሰጡት አስተያየት ወጣቶች በተሰማሩበት መስክ ሁሉ ለሠላም ከፍተኛ...

በኢፌድሪ አየር ኃይሉ የምስራቅ አየር ምድብ 8ኛውን የመከላከያ ቀን በዓል አስመልክቶ የተዘጋጀ ስፖርታዊ ውድድሮች...

በውድድሩ የእግር ኳስ ጨዋታ የገመድ ጉተታን ጨምሮ የተለያዩ አዝናኝ ስፖርታዊ ፉክክሮች ተከናውነዋል፡፡ በአየር ምድቡ እንደዚህ አይነት ስፖርታዊ ውድድሮች መካሄዳቸው ውስጣዊ አንድነት ከማጠናከር ባለፈ ተልዕኮውን...

የድሬዳዋ ከተማን ፅዱና ውብ ለማድረግ ህብረተሰቡ ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ

የድሬዳዋ ፅዳትና ውበት ኤጀንሲ ድሬዳዋን ፅዱ፣ ውብና ለነዋሪዎቿ ምቹ የማድረግ አላማን ለማሳከት የቋቋመ ተቋም ነው፡፡ እኛም በከተማችን የአረንጓዴ ልማት ስራ ያለበትን ደረጃ በተመለከተ በድሬዳዋ አስተዳደር...

በብዛት የተነበቡ

ድሬ ኢንፎ በሰላም ማስከበር ዋና መምሪያ የኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ሁርሶ ላለፉት ሶስት ወራት...

የእለቱ ተመራቂዎችም ሀገራቸውን ወክለው በሚሰማሩበት የሰላም ማስከበር ግዳጅ ላይ ሁሉ የኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊት ያለውን ውጤታማ አፈፃፀም የማስቀጠል ሀላፊነት እንዳለባቸው በምርቃቱ ላይ ተገልፃል፡፡ አለም አቀፍ የተባበሩት...

ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው በጀግጀጋ ከተማ የከተሞች ፎረም ኤግዝብሽን ጎብኝተዋል፡፡

ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው በሱማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ለሚገነባው (የአመንጄ የጎል)የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል ፡፡  ቀዳማዊት እመቤቷ በጽህፈት ቤታቸው በኩል ከሚሰሯቸው...

የሴት ካቢኔ አባላቱ ሹመት ለፖለቲካ አመራርነት ተሳትፎ መሰረት ይጥላል

በድሬዳዋ አስተዳደር የሚኖሩ ነዋሪዎች በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ሰሞኑር በተዋቀረው የካቢኔ አባላት 50 በመቶ ሴቶች መሆናቸው ላይ አስተያየት ሰተዋል፡፡ ነዋሪዎቹ በሰጡት አስተያየት የህዝብ ተወካዮች...