Monday, December 9, 2019

ወጣቶች የድሬዳዋን ሰላም በዘላቂነት ለማረጋገጥ የበኩላቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለፀ

የድሬዳዋ አስተዳደር ኢህአዴግ ወጣቶች ሊግ ከሁሉም የከተማ ቀበሌዎች የወጣት ሊግ ስራ አስፈጻሚዎች እና ተፅእኖ ፈጣሪ ከሆኑ ወጣቶች ጋር በከተማዋ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ እና የቀጣይ...

አስተዳደሩ ከህብረተሰቡ ጋር በመሆን የህግ የበላይነት የማስከበር እርምጃው አጠናክሮ ቀጥሏል።

ሰሞኑን በተፈጠረው ረብሻና ሁከት ተሳትፈዋል ተብለው የተጠረጠሩ 110 ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል። ላለፉት ሶስት ቀናት በድሬዳዋ አንዳንድ አካባቢዎች በተከሰተው ሁከትና ብጥብጥ ተሳትፈዋል የተባሉ 110 ተጠርጣሪዎች...

‹‹አጥፊዎችን ለህግ በማቅረብ የህግ የበላይነትን እናረጋግጣለን›› ምክትል ከንቲባ አህመድ መሐመድ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል...

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አህመድ መሐመድ አጥፊዎችን ለህግ በማቅረብ የህግ የበላይነትን የማረጋገጡ ሥራ በቁርጠኝነት እንደሚሰራ ተናግረዋል፡፡ ከዚህ ጎን ለጎን በከተማ አስተማማኝ ሰላምና ፀጥታ ለማስፈን ህዝባዊ...

ትውልድ ተሸጋሪ አጀንዳዎችን እናስብ፤ እንተግብር

ይህች ዓለማችን በርካታ ሀሳቦች በተለያዩ የድምጽ ቃናዎች ታጅበው እዚህም እዚያም የሚደመጡባት ናት፡፡ ከእነዚህ አስተሳሰቦች መሀል በቁጣ ድምጽና በመሳሪያ ታጅበው ሳንፈልጋቸውና ሳናምንባቸው እንድንቀበላቸው የሚያስገድዱ ናቸው፡፡እነዚህ...

የአካባቢን ንጽህና በመጠበቅ ወረርሽኝ እንድንከላከል ጥሪ ቀረበ  በቺኩን ጉንያ የተጠቁ ሠዎች ቁጥር ወደ...

ባሳለፍነው ሳምንት ነሐሴ 15 2011 ዓ/ም ድረስ ብቻ በቺኩን ጉንያ ቫይረስ ተይዘው ወደ ሆስፒታል የመጡ ሰዎች ቁጥር 7 ሺ 258 መድረሱን የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ...

“መንግስት የህግ የበላይነትን ማስከበር ባለመቻሉ ችግሩ ተባብሷል” ዶ/ር ደራራ ሁቃ

1 መቶ 3 ሄክታር መሬት ወደ መሬት ባንክ ገብቷል፡፡ 1 መቶ 20 ሺ ካሬ ቦታ ለመምህራን ተዘጋጅቷል፡፡      በተለያዩ የአስተዳደሩ አካባቢዎች ህገ...

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሪፈራል ሆስፒታሉን ሙሉ ለሙሉ ተረከበ

ሆስፒታሉ በአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮችና ጥሪ በተደረገላቸው አካላት ተጎብኝቷል::      በግንባታው መዘግየት በርካታ አመታትን ያስቆጠረው የድሬዳዋ ሪፈራል ሆስፒታል የአስተዳደሩ ካቢኔ በጥር 15 ቀን 2010...

በድሬዳዋ አስተዳደር የተከሰተውን የቺኩንጉንያ ወረርሽኝ ለመከላከል እየሰራ መሆኑን የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ አስታወቀ

በድሬዳዋ አስተዳደር ለመጀመሪያ ጊዜ የተከሰተውን የቺኩንጉንያ ወረርሽኝ ለመከላከል እየሰራ መሆኑን የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ አስታውቋል። የጤና ቢሮው በዛሬው እለት በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው፥ ቺኩንጉንያ የተባለው የበሽታ ምልክት እስካሁን...

በዘንድሮ የክረምት በጎፍቃድ ስራ የወጣቶች ተሳትፎና ተነሳሽነት ጨምሯል

በ2011 ዓ.ም የክረምት በጎፍቃድ አገልግሎት የወጣቶች ተሳትፎና ተነሳሽነት መጨመሩ ተገለፀ፡፡ በክረምት የዕረፍት ወቅት የተለያዩ የበጎፍቃድ አገልግሎቶችን ለመስጠት የህብረተሰቡን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ችግሮች ለመቀነስ ዓላማን አንግቦ እየተካሄደ...

የባከኑ የህዝብና የመንግስት ሃብቶችን ማስመለስና አጥፊዎችን ተጠያቂ ማድረግ ይገባል ተባለ

የባከኑ የመንግስትና የህዝብ ሃብቶችን ማስመለስና አጥፊዎችን በህግ ተጠያቂ ማድረግ ላይ ትኩረት ተሰጥቶ መሰራት እንዳለበት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አባላት አሳሰቡ፡፡ ለገጠሩ ህዝብ ፍትህን ተደራሽ የማድረግ ሥራም...

በብዛት የተነበቡ

በህገወጥ የሰዎች ዝውውር ማህበረሰቡ ከመንግስት ጎን በመሆን የድርሻቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ፡፡

የኢትዮጵያ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስተር ከአውሮፓ ህብረት ጋር በመተባበር በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚገኙ ባለድርሻ እና አጋር አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰቷል፡፡ ለተከታታይ 5 ቀናት ህገወጥ የሰዎች...

ሰሞኑን በድሬዳዋ የተከሰተው ግጭት ከትላንትና ማታ ጀምሮ ሰላም መሆኑ ተገለፀ

በድሬዳዋ አስተዳደር በአንዳንድ አካባቢዎች የነበሩ ግጭቶች ከትላንትና ማታ ጀምሮ ሰላም መሆኑ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እስቅያስ ታፈሰ ገለፁ:: ኃላፊው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደተናገሩ...

የመብራት ፈረቃው ሰኔ 30 ድረስም ላይቆይ ይችላል ተባለ

በመላው ሀገሪቱ በተከሰተው የሃይል እጥረት ምክንያት የመብራት አገልግሎት በፈረቃ መሰጠት መጀመሩ ይታወሳል፡፡ ይህንንም ተከትሎ ወቅቱ ክረምት በመሆኑ ግድቦች ይሞላሉ ተብሎ ስለሚታመን እስከ ሰኔ 30...