በቢዮ አዋሌ ክላስተር ለገቢራና ኢጃ አነኒ ቀበሌ በብልጽግና ፓርቲ ህገደንብና ፕሮግራም ዙሪያ ከማህበረሰቡ ጋር ውይይት ተደረገ፡፡

0
186

በውይይቱ ስለፓርቲው አስፈላጊነት እንደዚሁም የቀጣይ አቅጣጫ ተብራርቷል፡፡

 

ተወያዩ በፓርቲም ሆነ በህዝብ ውስጥ ከሁሉም በፊት ሰላምና የህግ የበላይነት መስፈን ይገባል ብለዋል፡፡በቀጣይ ህዝብ ከህዝብ በማቀራረብ አንዱ የበላይ አንዱ የበታች የሚያደርግ አሰራር ማስወገድ እንደሚገባም ተወያዮቹ በአጽት ተናግረዋል፡፡

ኢትዮጰያ ዜጎች በእኩልነት የሚኖሩባት ሀገር እንድትሆንም መሰራት እንዳለበት በውይይቱ ተሳታፊ የሆኑት የቀበሌዎቹ ነዋሪዎች አሳስበዋል፡፡

በአጠቃላይ በተደረገው ውይይት የተለያዩ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ተነስተው መግባባት ላይ ተደርሷል፡፡ ሲል የዘገበው የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ነው፡፡