የግጭት መከላከልና አፈታት አብይ የስራ ሂደት

  • በግጭት መከላከልና አፈታት ዙሪያ የስልጠና ፋላጎት ይለያል፣ ማንዋሎች ያዘጋጃል፣ ስልጠና ይሰጣል፣ ከስልጠናው የተገኘውን ውጤት ይገመግማ፣ አለመግባባቶችና ግጭቶች በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ሁኔታዎችን ያመቻቻል፣ ያስተባብራል፣
  • የሰላም እሴት ግንባታ የዳሰሳ ጥናት በማካሄድ አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶችን ያዘጋጃል፣ መረጃዎችን ያሰባስባል፣ በደረጃውን ለይቶ በመተንተን ለሚመለከታቸው አካላት ያሰራጫል፡፡