የግብር ይግባኝና የቦታ ማስለቀቅ ጉባኤ አብይ የስራ ሂደት

  • ጉባኤው በፍትህ ፀጥታና ህግ ጉዳዮች ቢሮ ስር የተደራጀ ሲሆን የግብር ይግባኝና የከተማ ቦታ ማስለቀቅ ጉዳዮች ይግባኝ ችሎቶች እየተባሉ በሚጠሩ ሁለት ችሎቶች ይመራል፣
  • የአስተዳደሩየታክስባለስልጣንየሚወሰነውንየግብርወይምየቀረጥውሳኔበመቃወምየሚቀርብለትንይግባኝአስመልክቶውሳኔይሰጣል፣
  • የከተማቦታማስለቀቅይግባኝሰሚችሎትየከተማንቦታንበሊዝስለመያዝበተደነገገውአዋጅቁጥር 721/2004 አንቀጽ 30 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚቀርብለትን ይግባኝ ተመልክቶ ውሳኔ ይሰጣል፣