የአቤቱታ ማጣራትና ፍትህ ማሰጠት አብይ የስራ ሂደት

  • የቅድመ ክስ መከላከል ስራን ለመስራት የሚያስችል የዳሰሳ ጥናት ማካሄድ፣
  • የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰነዶችን በማዘጋጀት የቅድመ ክስ መከላከል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራን መስራት፣
  • ከአስተዳደሩ አስፈጻሚ አካላት የሚቀርብ የህግ አገልግሎት ጥያቄ መቀበልና በቂና አስፈላጊ የህግ ምክንያት ሲኖር ክርክር በማድረግ ፍትሃዊ ውሳኔ ማሰጠት፣
  • አቤቱታ ጥቆማ መቀበልና ፍትሃዊ ውሳኔ መስጠት ወይም ማሰጠት፣
  • የደንብ መተላለፍ የምርመራ መዝገቦችን ማጣራትና ክስ በመመስረት ውሳኔ ማሰጠት፣
  • ሙግቶች ወደ መደበኛ ፍ/ቤት ከመሄዳቸው በፊት በአማራጭ የክርክር መፍቻ ሊፈቱ የሚችሉትን በአማራጭ ሙግት መፍቻ ዘዴዎች በመጠቀም ችግሮችን መፍታት፣
  • የዜጎችን ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ማክበር እና እንዲከበሩ ማድረግ፣
  • ማጣራትና ክስ በመመስረት ውሳኔ ማሰጠት፣
  • ሙግቶች ወደ መደበኛ ፍ/ቤት ከመሄዳቸው በፊት በአማራጭ የክርክር መፍቻ ሊፈቱ የሚችሉትን በአማራጭ ሙግት መፍቻ ዘዴዎች በመጠቀም ችግሮችን መፍታት፣
  • የዜጎችን ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ማክበር እና እንዲከበሩ ማድረግ፣