የሳይንስና ቴክኖሎጂ ልማት ዳይሮክቶሬት ራዕይና ተልዕኮ

የዳይሬክቶሬቱ ራዕይ 

በ2017 በአስተዳደራችን ውጤታማ የሆኑ ቴክኖሎጂዎችን በፍጥነት የመማር የማላመድ እና የመጠቀም አቅም ተገንብቶ  ማየት፡፡ 

ተልዕኮ

 • ውጤታማ የሆኑ የሀገር ውስጥና የውጭ ቴክኖሎጂ በማፈላለግ፣ በመምረጥና በማስገባት በማምረቻና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ውስጥ የመማር፣ የማላመድና የመጠቀም አስተዳደራዊ አቅም መገንባት የሚያስችል የቴክኖሎጂ ሽግግር ማአቀፍ መፍጠር ፡፡

ዕሴቶቻችን

 • በጎ ሕሊናና ቅን ልቦና
 • የማይረካ የመማር ጥማት
 • የስራ ፍቅርና ትጋት
 • ያልተገደበ አስተሳስብና ምናባዊ ጎዞ
 • ለትውልድ የሚተላለፍ መሠረት

ተቋማዊ ፍልስፍና

 • የሰው ሀይላችን ሀብት ፈጣሪ ሀብት ነው፡፡
 • ትጋት የአዎንታዊ ለውጥ ሀይል ነው፡፡
 • ለአዳዲስ ሃሳቦች እውቅና እንሰጣለን፡፡
 • እውቀት የክህሎት፣ ክህሎት ደግሞ የእድገት መሰረት ነው፡፡ 

ዳይሬክቶሬቱ ተገልጋዮች /customers/

በአስተዳደሩ ስር ያሉ

 • የፐብሊክ ሰርቪስ ተቋማትና ሠራተኞች፣
 • የትምህርትና የምርምር ተቋማት (ዩንቨርሲቲዎች፣ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች)
 • በአስተዳደሩ ያሉ ኢንዱስትሪዎች፤
 • ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች፤
 • የከተማና ገጠር ቀበሌዎች 

ባለድርሻ አካላት /Stakeholders/

 • የአስተዳደሩ ም/ቤት
 • የአስተዳደሩ ካቢኔ
 • የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር
 • የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር
 • ለጋሽ ድርጅቶች
 • የተለያዩ የህዝብ አደረጃጀቶች፣
 • የግል ባለ ሀብቶች