የመንግስት ኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን አብይ የስራ ሂደት

ተ.ቁ

የሚሰጡ አገልግሎቶች

አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው ቦታዎች

የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚጠየቅ ቅድመ ሁኔታ

በጊዜ

አገልግሎቱ የሚሰጥበት ሁኔታ

መጠን

ጥራት

 1 የጋዜጣ ህትመትና ስርጭት

በፕሬስ ኬዝ ቲም

በየሳምንቱ

ለተመረጡ ተቋማት ለህብረተሰቡ በማሰራጨት

1000

ከፍተኛ

 2 የመጽሔት ህትመት እና ስርጭት በፕሬስ ኬዝ ቲም

በ3 ወር

››

1000

››

 3 በራሪ ወረቀት ህትመት እና ስርጭት በፕሬስ ኬዝ ቲም

በ2 ወር

››

1000

››

 4 ብሮሸር ህትመት እና ስርጭት በፕሬስ ኬዝ ቲም

በ3 ወር

››

1000

››

 5 ዜና መፅሄት ህትመት እና ስርጭት በፕሬስ ኬዝ ቲም

በ3 ወር

››

500

››

 6 አጀንዳ ህትመት እና ስርጭት በፕሬስ ኬዝ ቲም

በዓመት

››

1000

››

 7 ካላንደር/የጠረጴዛ እና የግርግዳ/ ህትመት እና የስጦታ ካርድ ስርጭት በፕሬስ ኬዝ ቲም

በዓመት

››

2500

››

 8 ዓመታዊ የመጽሃፍ ህትመት እና ስርጭት በፕሬስ ኬዝ ቲም

በዓመት

››

1000

››

 9 ፖስተር ህትመትና ስርጭት በፕሬስ ኬዝ ቲም በ3 ወር

››

4000

››

 10 ቢል ቦርድ ማሳተምና በተመረጡ ቦታዎች ማስተከል በፕሬስ ኬዝ ቲም በ 6 ወር

በተመረጡ ቦታዎች በማስተከል

6

››

 11 በዌብ ሳይት ዜናን (በአማርኛ ፣ በኦሮምኛ ፣ በሶማልኛና በእንግሊዝኛ) ተደራሽ ማድረግ

በዌብ ሳይት ክፍል

በየዕለቱ

ዜናዎችን በዌብ ሳይት በመጫን

ከ2-4 ዜና

››

 12 በዌብ ሳይት የተለያዩ  መረጃዎችን ተደራሽ ማድረግ

በዌብ ሳይት ክፍል

በየሳምንቱ

መረጃዎችን በዌብ ሳይት በመጫን

12 ሴክተሮች 9 ቀበሌዎች

››

ተ.ቁ

የሚሰጡ አገልግሎቶች

አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው ቦታዎች

የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚጠየቅ ቅድመ ሁኔታ

በጊዜ

አገልግሎቱ የሚሰጥበት ሁኔታ

መጠን

ጥራት

 13 የቴሌቭዥን ፕሮግራሞች

በኤሌክትሮኒክስ ኬዝ ቲም

››

ለብዙኃን መገናኛ በመላክ

አንድ ጊዜ

››

 14 የሬዲዮ ፕሮግራሞች

በዌብ ሳይት ክፍል

››

››

››

››

 15 መንግስታዊ ዜና

በዌብ ሳይት ክፍል

በሳምንት 2 ጊዜ

ለEBC በመላክ

ሁለት ጊዜ

››

 16 ዶክመንተሪ ፊልም

በዌብ ሳይት ክፍል

በ3 ወር

ለብዙኃን መገናኛ በመላክ

አንድ ጊዜ

››

 17 ስፖት

በዌብ ሳይት ክፍል

በየወሩ

››

››

››

 18 ቶክ ሾው

በዌብ ሳይት ክፍል

በ3 ወር

››

››

››

 19 ሳምንታዊ አቋም መግለጫ

በቃል ማቀበል ክፍል

በየሳምንቱ

›.

አንድ ጊዜ

››

 20 ሳምንታዊ መልዕክት

በቃል ማቀበል ክፍል

››

››

አንድ ጊዜ

››

 21 ሳምንታዊ ፕሬስ ኮንፈረንስ

በቃል ማቀበል ክፍል

በየሁለት ሳምንት

ለሚዲያ ተቋማት

አንድ ጊዜ

››

 22 ሳምንታዊ ፕሬስ ሪሊዝ

በቃል ማቀበል ክፍል

››

››

አንድ ጊዜ

››

 23 ሳምንታዊ ቃለ መጠይቅ

በቃል ማቀበል ክፍል

››

››

አንድ ጊዜ

››

 24 የካቢኔ ውሳኔን ለህዝብ ማሳወቅ

በቃል ማቀበል ክፍል

››

በጋዜጣዊ መግለጫ

››

››

 25 ý_e w]ò”Ó

በቃል ማቀበል ክፍል

በየሁለት ሳምንት

ለሚዲያ ተቋማት

በየሁለት ሳምንት

››

 26 የሚዲያና ኢንፎርሜሽን ኪት ማዘጋጀት

በቃል ማቀበል ክፍል

በዓመት ሁለት ጊዜ

ለሚዲያተቋማትና ለኅብረተሰቡ

በዓመት ሁለት ጊዜ

››

 27 የሚዲያ ጉብኝት ማካሄድ

በቃል ማቀበል ክፍል

በ3 ወር

ለሚዲያ ተቋማት

በዓመት አራትጊዜ

››

 28 ንግግር ማዘጋጀት

በቃል ማቀበል ክፍል

ሁነቶችና ወቅታዊ ጉዳዮች በመጡ ጊዜ ለአመራሩሁነቶችንና ወቅታዊ ጉዳዮችን መሰረት በማድረግ ንግግር በማዘጋጀት

በየጊዜው

››