የመረጃ አካላት የማብቃት እና የማፍራት አብይ የስራ ሂደት

ተ.ቁ

የሚሰጡ አገልግሎቶች

አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው ቦታዎች

የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚጠየቅ ቅድመ ሁኔታ

በጊዜ

የሚሰጥበት ሁኔታ

በመጠን

በጥራት

1 የካላንደር መንግስታዊ እና ኃይማኖታዊ ሁነቶችን በማዘጋጀት ለገጽታ ግንባታ፣ ለልማትና መልካም አስተዳደር አስተዋጽኦ እንዲውል ማድረግ የሁነት ፈጠራና የገጽ ለገጽ ግንኙነት ኬዝ ቲም

120 ስዓት

በመድረክ

በአመት 6 ጊዜ

ከፍተኛ

ከተቋሙ ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጥሪ ሲቀርብ
2 ከህዝብ አስተያየት በተገኙና አስተዳደራዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የገጽ ለገጽ የውይይት መድረኮች/ የፈጠራ ሁነቶችን/  ማዘጋጀት የሁነት ፈጠራና የገጽ ለገጽ ግንኙነት ኬዝ ቲም

120 ስዓት

በመድረክ

በአመት 2 ጊዜ

ከፍተኛ

አገልግሎት በሚሰጥበት ቦታና ጊዜ መገኘት
3 በአስተዳደራዊና አገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መድረክ ማዘጋጀት የሁነት ፈጠራና የገጽ ለገጽ ግንኙነት ኬዝ ቲም

48 ሰዓት

በመድረክ

በዓመት 2 ጊዜ

ከፍተኛ

አገልግሎቱ በሚሰጥበት ቦታና ጊዜ መገኘት
4 ወቅታዊና መደበኛ የህዝብ አስተያየት/ ከባቢያዊ ቅኝት በማከናወን ውጤቱንም ለባለድርሻ አካላት ተደራሽ ማድረግ የሁነት ፈጠራና የገጽ ለገጽ ግንኙነት ኬዝ ቲም

16 ሰዓት

በሃርድና በሶፍት ኮፒ

በዓመት 48

ከፍተኛ

5 በአስተዳራዊና አገራዊ ፖሊሲዎች፣ ስትራቴጂዎች፣ ዕቅዶችና ፕሮግራሞች አፈፃፀም ላይ ግብረ መልስ በመስራት፤ የተገኘውን ውጤት ለባለድርሻ አካላት ተደራሽ ማድረግ የሁነት ፈጠራና የገጽ ለገጽ ግንኙነት ኬዝ ቲም

16 ሰዓት

በሀርድና በሶፍት ኮፒ

በዓመት 48

ከፍተኛ

6 የመስኮት፣ የአልበም፣ የአዳራሽ እና ተንቀሳቃሽ ፎቶ ግራፍ ኤግዚቪሽን በማዘጋጀት መረጃን ተደራሽ ማድረግ የሁነት ፈጠራና የገጽ ለገጽ ግንኙነት ኬዝ ቲም

የመስኮት በ12 ሰዓት፣የአልበም በ 2 ሰዓት፣የአዳራሽ በ 154 ሰዓት፣እና ተንቀሳቃሽ ፎቶ ግራፍ ኤግዚቪሽን በ 24 ሰዓት፣

በማስታወቂያ ቦርድ፣ በአልበም፣ በአዳራሽ እና በከተማዋ በተመረጡ ዋና ዋና ቦታዎች

24 መስኮት

24 አልበም

2 ተንቀሳቃሽ

2 የአዳራሽ

ከፍተኛ

አገልግሎቱ በሚሰጥበት ቦታና ጊዜ መገኘት

 

ተ.ቁ

የሚሰጡ አገልግሎቶች

አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው ቦታዎች

የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚጠየቅ ቅድመ ሁኔታ

በጊዜ

የሚሰጥበት ሁኔታ

በመጠን

በጥራት

7 በተከናወኑ የልማት  ሥራዎችን በተመለከተ ጉብኝት ማካሄድ የሁነት ፈጠራና የገጽ ለገጽ ግንኙነት ኬዝ ቲም

78 ሰዓት

በጉብኝት

በዓመት 2

ከፍተኛ

በሚወጣው ፕሮግራም መሰረት የጥሪ ደብዳቤ መያዝ
8 የውጪና የሀገር ውስጥ የፁሑፍ ህትመት ውጤቶች እና  የኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ ቅኝት/ሞኒተሪንግ በማካሄድ በተገኘ አሉታዊ እና አዎንታዊ በባለድርሻ አካላት ምላሽ እንዲሰጥባቸው ማድረግ የሁነት ፈጠራና የገጽ ለገጽ ግንኙነት ኬዝ ቲም

20 ሰዓት

በሀርድና በሶፍት ኮፒ

በዓመት 48 ጊዜ

ከፍተኛ

9 ወርሀዊ የፅሑፍ እና የኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ ቅኝት/ ሞኒተሪንግ ጭማቂ የሁነት ፈጠራና የገጽ ለገጽ ግንኙነት ኬዝ ቲም

12 ሰዓት

በሀርድና በሶፍት ኮፒ

በዓመት 12

ከፍተኛ

10 ከተገልጋዮችና ከባለድርሻ አካላት ጋራ የጋራ መድረክ (ፎረም) ማካሄድ

የጥናት፣ ምርምርና ስልጠና ኬዝ ቲም

40 ሰዓት

12 የቀበሌ፣ 12 የሴክተር መ/ቤት፣ 4 የመንግሰትና ሚዲያ፣ 2 የሚኒ-ሚዲያ እና የውጪ ማስታወቂያ የጋራ መደረክ/ ፎረም

በዓመት 5 የጋራ መድረክ/ ፎረም

ከፍተኛ

አገልግሎት በሚሰጥበት ቦታን ጊዜ መገ|ኘት
11 ክትትልና ድጋፍ ማድረግ

የጥናት፣ ምርምርና ስልጠና ኬዝ ቲም

138 ሰዓት

በአካል ተገኝተው ክትትል በማድረግ

በዓመት 2 ጊዜ

ከፍተኛ

12 ውጤታማና ችግር ፈቺ የኮሙዩኒኬሽንና ሚዲያ ጥናትና ምርምር ማካሄድ

የጥናት፣ ምርምርና ስልጠና ኬዝ ቲም

በሀርድና በሶፍት ኮፒ

በዓመት 3 ጊዜ

ከፍተኛ

ለተቋሙ በህጋዊ ደብዳቤ ጥያቄ ማቅረብ
13 ደንቦችና የአሰራር ማንዋሎች ማዘጋጀትና ለሚመለከተው አካል ተደራሽ ማድረግ

የጥናት፣ ምርምርና ስልጠና ኬዝ ቲም

240 ሰዓት

በሀርድና በሶፍት ኮፒ

በዓመት 1 ጊዜ

ከፍተኛ

ከፍተኛ
14 የጉብኝትና የተሞክሮ ልምድ ልውውጥ ማካሄድ መልካም ተሞክሮዎች መቀመርና ማስፋት

የጥናት፣ ምርምርና ስልጠና ኬዝ ቲም

78 ስዓት

በጉብኝትና በተሞክሮ ልምድ ልውውጥ

በዓመት 1 ጊዜ

ከፍተኛ

በሚወጣው ፕሮግራም መሰረት በቦታውና በጊዜ መገኘት

 

ተ.ቁ

የሚሰጡ አገልግሎቶች

አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው ቦታዎች

የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚጠየቅ ቅድመ ሁኔታ

በጊዜ

የሚሰጥበት ሁኔታ

በመጠን

በጥራት

15 ለሚነገር፣ ለሚተከል፣ ለሚሰቀልና ለሚለጠፍ የማስታወቂያ ይዘት ማረጋገጫ ፍቃድ ማስጠት የጥናት፣ ምርምርና ስልጠና ኬዝ ቲም

4 ሰዓት

በይዘት ማረጋገጫ ደብዳቤ

ከተገልጋዩ ጥያቄ በቀረበ ጊዜ

ከፍተኛ

  • የማስታወቂያ ይዘት ማረጋገጫ መጠየቂያ ደብዳቤ
  • የድርጅቱን የንግድ ምዝገባ ወይም ፍቃድ ሰርተፍኬት
  • ለማስተዋወቅ የፈለገው ማስታወቂያ አንድ ኮፒ
16 ለፕሬስና ማስታወቂያ ፕሮሞሽን ድርጅቶች የሙያ ብቃት ማረጋጫ  መስጠት

የጥናት፣ ምርምርና ስልጠና ኬዝ ቲም››

8 ሰዓት

በሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት

ከተገልጋዩ ጥያቄ በቀረበ ጊዜ

ከፍተኛ

  • የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መጠየቂያ ደብዳቤ
  • የንግድ ምዝገባ እና ሰርተፍኬት ፎቶ ከፒ
  • የደንበኛው ሁለት ጉርድ ፎቶ
17 የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የወሰዱ  የፕሬስና የማስታወቂያ ፕሮሞሽን ተቋማት በህጉ መሰረት መስራታቸውን መከታተል

የጥናት፣ ምርምርና ስልጠና ኬዝ ቲም››

40 ሰዓት

በአካል ተገኝተው ክትትል በማድረግ

ከፍተኛ

18 መረጃ ለመዘገብ የሚመጡ የውጪ ጋዜጠኞችን የስራ ፍቃድ ማረጋገጥ

የጥናት፣ ምርምርና ስልጠና ኬዝ ቲም

2 ሰዓት

ወደ አስተዳደሩ በገቡበት ወቅት

ወደ አስተዳደሩ በገቡበት ጊዜ

ከፍተኛ

የፌደራል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን የዘገባ ፈቃድ ማቅረብ
19 የስልጠና ፍላጎት ዳሰሳ ጥናት ማካሄድ

የጥናት፣ ምርምርና ስልጠና ኬዝ ቲም

64 ሰዓት

በጥናት መጠይቅ

በዓመት 2 ጊዜ

ከፍተኛ

20 የስልጠና ውጤታማነት ዳሰሳ ጥናት ማካሄድ

የጥናት፣ ምርምርና ስልጠና ኬዝ ቲም

በ96ሰዓት

በጥናት መጠይቅ

በዓመት 1 ጊዜ

ከፍተኛ

21 የስልጠና ማንዋል ማዘጋጀት

የጥናት፣ ምርምርና ስልጠና ኬዝ ቲም

196 ሰዓት

በሀርድ ኮፒ እና በሶፍት ኮፒ

በዓመት 1 ጊዜ

ከፍተኛ

ለተቋሙ በህጋዊ ደብዳቤ ጥያቄ ማቅረብ
22 ለኮሙዩኒኬሽን አመራርና ባለሙያ፣ ለትምህርት ቤት ሚኒ-ሚዲያዎች፣ አማተር ጋዜጠኞች ለልዩ ልዩ ክበባት ስልጠና መስጠት

የጥናት፣ ምርምርና ስልጠና ኬዝ ቲም

120ሰዓት

በስልጠና መድረክ

በዓመት 2 ጊዜ

ከፍተኛ

በሚወጣው ፕሮግራም መሰረት በቦታውና በጊዜ መገኘት