ትምህርት ቢሮ

ተልዕኮ

በትምህርት ፖሊሲው ላይ በመመስረት ጥራት ያለውና የህብረተሰቡን ፍላጎት የሚያንጸማርቁ መማሪያ ማስተማሪያ መጽሐፍት የሬዲዮ ትምሀርት ሥርጭት፤ ቤተ ሙከራ እና የተማሪ የተግባር መጽሐፍት ማጋጀትና ውጤታማ በሆነ መማር ማስተማር መተግበር፡፡

ዕሴት

1.ለለውጥ ዝግጁና አዎንታዊ እንሆናለን፡፡

2. ሙያዊ ስነ-ምግባርና ቁርጠኝነት መገለጫችን ነው፡፡

3. ቀልጣፋና ወቀታዊ መረጃን ለሁሉም እናደርሳለን፡፡

4. ውሱን ሃብትን በአግባቡ እንጠቀማለን፡፡

5. ጥራት ላለው ትምህርት ተደራሽነት አቅማችንን አሟጠን እንሰራለን፡፡