ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ

በሀገሪቱ ለበርካታ ዘመናት ለሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ትኩረት ሳይሰጥ ከመቆየቱ ባሻገር ከማንኛውም ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖሊተካዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ርቀውና ተገለው የቆዩበት ሁኔታ እንደነበረ ይታወቃል፡፡

የድሬዳዋአስተዳደርሴቶች፣ህፃናትናወጣቶችምእንደሌሎቹሁሉለዘርፈብዙችግሮችበከፍተኛደረጃተጠቂሲሆኑ፣ስራአጥነት፣ኤችአይቪኤድስ፣ የሴቶችናህፃናትጥቃትናየመብትጥሰት፣የመዝናኛናየመረጃሰጪተቋማትውስንነትበዋናነትየሚጠቀሱናቸው፡፡ እነዚህንዘርፈብዙችግሮችለመቅረፍናየማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊናፖለቲካዊተሳትፎናተጠቃሚነታቸውንለማረጋገጥብሎምበሀገሪቱየተጀመረውንየልማትየሰላምናየዲሞክራሲሥርዓትግንባታሂደትየበኩላቸውንድርሻ  እንዲወጡለማስቻልመንግስትከፍተኛትኩረትበመስጠትየተለያዩፖሊሲዎችንፓኬጆችንናፕሮግራሞችንአዘጋጅቶበመተግበርላይየገኛል፡፡

በመስተዳደራችንምእነዚህንበሴቶች፣ህፃናትናወጣቶችዙሪያየሚታዩዘርፈብዙየሆኑማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊናፖለቲካዊችግሮችበመቅረፍተሳታፈናተጠቃሚለማድረግእንዲሁምየሴቶችናየሕፃናትመብትለማስከበርየሚያስችሉበርካታተግባራትእየተከናወኑየሚገኙሲሆን፤ባለፉት አመታትበዋናነትሴቶችከምንግዜውምይበልጥበልማቱተሳታፊናተጠቃሚየሚያደርጋቸውንየሴቶችየልማትሰራዊትየመመስረት፣ህብረተሰቡበሴቶችህጻናትናወጣቶችላይያለውንየተዛባአመለካከቶችንለመለወጥእንዲሁምበሴቶችናህጻናትላይየሚፈጸሙጥቃቶችንጎጂልማዳዊድርጊቶችንናየመብትጥሰቶችንለመከላከልናለመቀነስሰፊየግንዛቤናየንቅናቄስራዎችላይትኩረትሰጥቶተንቀሳቅሷል፡፡የሴቶችወጣቶችናሕጻናትጉዳይበአንድተቋምብቻየሚፈታባለመሆኑጉዳዩበሁሉምዘነድትኩረትእንዲኖረውናበእቅዶችምውስጥተካቶእነዲተገበርለማደረግየሚያስችሉስራዎችተሰርተዋል፡፡በተጨማሪምበአስቸጋሪሁኔታውስጥያሉናለመኅበራዊኑሮጠነቅተጋላጭየሆኑየህጻናትንናየሴቶችንየኑሮሁኔታለማሻሻልየሚስችሉበርካታ ስራዎችተተግብረዋል፡፡