Monday, July 22, 2019

ሰሞኑን በድሬዳዋ የተከሰተው ግጭት ከትላንትና ማታ ጀምሮ ሰላም መሆኑ ተገለፀ

በድሬዳዋ አስተዳደር በአንዳንድ አካባቢዎች የነበሩ ግጭቶች ከትላንትና ማታ ጀምሮ ሰላም መሆኑ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እስቅያስ ታፈሰ ገለፁ:: ኃላፊው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደተናገሩ...

በድሬዳዋ በተለያዩ ጊዜያት የሚከሰቱትን ግጭቶች ለመፍታት በተለያዩ ደረጃ የሚገኙ አካላትን ማወያየት በአስተዳደሩ እየተካሄደ ነው

በዛሬው እለትም በመንግስት ተቋማት የሚገኙ የስድቱ ፓርቲዎች አባላት የአስተዳደሩ ከንቲባ ኢብራሂም ኡስማን ፣የኢ.ህ.አ.ድ.ግ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ሽመልስ ከበደ ና ሶ.ዴ.ፓ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አብዱልሰላም...

የሴቶችን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፓለቲካዊ ተሳትፎ ተጠቃሚት ከፍ ለማድረግ ሴቶችን የማብቃት ስራ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የድሬደዋ...

የሴቶች ሊግ አራተኛ መደበኛ ጉባኤውን ህዳር 21 እና 22 እንደሚያካሂድ ታውቋል፡፡ ሊጉ የሚያካሂደውን ጉባኤ አስመልክቶ የድሬደዋ ኢህአዴግ ሴቶች ሊግ ሊቀመንበር ወ/ሮ አይናለም ተዘራ ለጋዜጠኞች...

‹‹ሴቶች በሰላምና ዴሞክራሲ ግንባታ ያላቸውን ሚና ከወትሮው በበለጠ እንዲያጎለብቱ ››ጥሪ ቀረበ፡፡

በአስተዳደሩ የሴቶች የሰላም ኮንፈረንስና የጀግኒት የማህበረሰብ ንቅናቄ ፕሮግራም “ጀግኒት አለመች፣አቀደች ፣አሳካች” በሚል መሪ መልዕክት ከዛሬ ጀምሮ በይፋ ተግባራዊ መደረግ ጀምሯል፡፡ የአስተዳደሩ ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ...

በሰላምና ፀጥታ መደፍረስ ዋንኛ ተጠቂዎች ሴቶች በመሆናቸው በመላከል ረገድም ቀዳሚ ድርሻ እንዳላቸው ተገለፀ፡፡

የድሬዳዋ ኢህአዴግ ሴቶች ሊግ 4ኛ መደበኛ ጉባኤ “አንድነትና ብልፅግና ለሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት” በሚል መሪ ቃል ህዳር 21 እና 22 ተካሂዷል፡፡ ሊጉ 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን ባካሄደበት...

“ሠላም የሚረጋገጠው ረብሻን በማስቆም ብቻ ሳይሆን ችግርን በማስወገድ ነው” የድሬዳዋ ነዋሪዎች

በአስተዳደሩ የሠላም ኮንፍረንስ ተካሂዷል፡፡ “ሠላም ነው ታሪክሽ ፍቅር ነው መለያሽ” በሚል መሪ ቃል በአስተዳደሩ የሚታየውን የፀጥታ ችግር በማስወገድ ሰላምን በዘላቂ ሁኔታ ለማስፈን ምን መደረግ...

ከ9ኙ ክልሎችና ከሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ 22 የሰላም አንባሳደር እናቶች በድሬደዋ ከተለያዩ አካላት ጋር...

ከ9ኙ ክልሎችና ከሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ 22 የሰላም አንባሳደር እናቶች በድሬደዋ አስተዳደር ከሀይማኖት አባቶች ፣የጎሳ መሪዎች ፣አባ ገዳዎች ፣ኡጋዞችና ከልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎችና ከዩኑቨርስቲ  ...

ዩኒቨርሲቲዎች በሀገር ሰላምና አንድነት የጎላ ሚና እንዳላቸው ተገለፀ፡፡

በሀገራችን ኢትዮጵያ ከቅርብ ግዜ ወዲ የተከሰተው ግጭትና ሁከት ድሬደዋንም በተወሰኑ አካባቢዎች የንብረትና የህይወት ማለፍ ተጎጂ አድርጓታል በዚህም እንደ ሀገር የሰላም ኮንፍረንስ እየተካሂደ ይገኛል ፡፡በዶ/ር...

በድሬደዋ የተወሰኑ አካባቢዎች የተከሠተው ግጭት የብሄር ግጭት እንዳልሆነ ተገለፀ

የድሬደዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙዩኒከሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እስቅያስ ታፈሰ ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደገለፁት ከህዳር 8/2011 ዓ.ም ጀምሮ በከተማዋ የተወሰኑ አካባቢዎች በተፈጠረ ግጭት...

በድሬደዋ አስተዳደር በትላንትናው ዕለትም በተወሰኑ ቀበሌዎች ግጭት እንደነበር ተገለፀ

ባለፉት ቀናት በድሬደዋ የተከሠተው ግጭትበ12/2011ዓ.ም ዕለትም በቀበሌ 06፣07፣08፣09 ከምሽት 1 ሠዓት እስከ ምሽቱ 5 ድረስ የቆየ መንገድ መዝጋት ውከት እንደነበር የአስተዳደሩ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች...

በብዛት የተነበቡ

ድሬ ኢንፎ በሰላም ማስከበር ዋና መምሪያ የኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ሁርሶ ላለፉት ሶስት ወራት...

የእለቱ ተመራቂዎችም ሀገራቸውን ወክለው በሚሰማሩበት የሰላም ማስከበር ግዳጅ ላይ ሁሉ የኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊት ያለውን ውጤታማ አፈፃፀም የማስቀጠል ሀላፊነት እንዳለባቸው በምርቃቱ ላይ ተገልፃል፡፡ አለም አቀፍ የተባበሩት...

በድሬዳዋ ከተማ የፅዳተው ዘመቻ ተካሄደ

ከማለዳው ጀምሮ ሀገር አቀፍ የፅዳት ዘመቻና የ5 ኪ.ሜ የእግር ጉዞ በድሬዳዋ ከተማ ተካሂዷል፡፡ ከጠዋቱ 1 ሰዓት ጀምሮ በተካሄደው የፅዳት መርሃ ግብር በድሬዳዋ ከተማ የአስተዳደሩ ም/ከንቲባ...

ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው በጀግጀጋ ከተማ የከተሞች ፎረም ኤግዝብሽን ጎብኝተዋል፡፡

ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው በሱማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ለሚገነባው (የአመንጄ የጎል)የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል ፡፡  ቀዳማዊት እመቤቷ በጽህፈት ቤታቸው በኩል ከሚሰሯቸው...