Saturday, August 24, 2019

“ህፃናትን ለዕኩይ ተግባር መጠቀሚያ ማድረግ አይገባም” አቶ ከድር ጁሀር የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ

የድሬዳዋ አስተዳደር ሴቶችና ህጻናት ጉዳዮች ቢሮ “ሰብዓዊነትና የላቀ ትኩረት ለህጻናት ደህንነት” በሚል መሪ ቃል የአፍሪካ ህጻናት ቀንን አክብሯል፡፡      በአፍሪካ ለ29ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ28ኛ ጊዜ...

ልማትና እድገትን ለማረጋገጥ የአስተዳደሩ ግብር ከፋዮች ታክስንና ግብርን በወቅቱ በመክፈል ሀገራዊ ግዴታቸውን እንዲወጡ ጥሪ...

ድሬዳዋ ከተማ ወደ ቀድሞ እድገቷና ልማቷ ለመመለስ የነዋሪዎቿን የመልካም አስተዳደርና የልማት ጥያቄዎች በአግባቡ መመለስ በሚቻልበት ሀኔታዎች ዙሪያ የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች እና ከፍተኛ ግብር ከፋዮች...

የ8ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ክፍል ፈተናዎች ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ ፈተናውን ያለምንም የፀጥታ ችግር ለመስጠት...

በአገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠውን የ8ኛ፣ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ እንዲሁም ክልላዊ ፈተናዎች ቅድመ ዝግጅት ስራዎች ማጠናቀቁን የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር...

1440ኛው የኢድ -አልፈጥር የስግደት ስነ-ስርአት ተመላሾች የቁርስ ግብዣ ተደረገ

በድሬደዋ አስተዳደር ልዩ ስሙ መስቀለኛ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ የሚኖሩ የክርስትና እምነት ተከታዮች ለ1440ኛው የኢድ-አልፈጥር የስግደት ስነ-ስርአት ተመላሾችን የቁርስ ግብዣ አደረጉ፡፡   በስነ-ስርአቱ ተሳታፊ የነበሩ የእምነቱ ተከታዮች...

1440ኛው ታላቁ የኢድ-አልፈጥ በዓል በድሬዳዋ አስተዳደር በድምቀን ተከብሯል ፡፡

ሙስሊሙ ማህበረሰብ በረመዳን ወር ያዳበርነውን የሰላምና የመረዳዳት ልምድ በማስቀጠል የሀገራችንን ሁለንተናዊ ሰላም ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡   በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ ህዝበ ሙሰሊም ከማለዳው 12 ሰዓት አንስቶ ነበር...

የአካባቢ ብክለትን መከላከል የሁሉም ማህበረሰብ ኃላነፊነት ነው ተባለ

በድሬዳዋ አስተዳደር የአካባቢ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን መስሪያ ቤት የአለም የአካባቢ ቀን በግልና በድሬዳዋ አስተዳደር “የአካባቢ ብክለትን እንከላከል” በሚል መሪ ቃል በአለም ለ46ኛ...

‹‹የኢድ-አልፈጥር በዓል በጎ ተግባራትን በማድረግ እናክብር›› የሐይማኖት አባቶች

የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮና የብዙሃን መገናኛ ኤጀንሲ በጋራ በመሆን በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረውን የኢድ-አልፈጥር የዋዜማ በዓል ስነ-ስርዓት ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር...

የግንቦት 20 28ኛ አመት በዓል በድሬዳዋ አስተዳደር የችግኝ ተከላ ተካሄደ

ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እንደ ሀገር በችግኝ ተከላ መርሃ ግብር መሠረት እንደ ድሬዳዋ አስተዳደርም ከከፍተኛ አመራር እስከ መካከለኛ አመራር እንዲሁም ማህበረሰቡ በችግኝ ተከላው...

የሀገር አቀፍ እና አስተዳደራዊ ፈተናዎች ማስፈፀሚያ የንቅናቄ መድረክ ተካሄደ

     በንቅናቄ መድረኩ የትምህርቱ ዘርፍ ባለድርሻ አካላትና የተማሪ ወላጆች እንዲሁም የፀጥታ አካላት ተሳታፊ ሆነዋል። በ2011ዓ. ም የትምህርት ዘመን ከሰኔ 3-5 የ10 ክፍል ተፈታኞች 4795...

ሁሉም የድሬዳዋ ወዳጆች ግብርን በአግባቡ በመክፈል እውነተኛ ተቆርቋሪነታቸውን በተግባር እንዲያሳዩ ጥሪ ቀረበ

“ግዴታዬን እወጣለሁ፣ መብቴንም እጠይቃለሁ” በሚል መሪ ቃል ከግንቦት 18-ሰኔ 16 ቀን 2011 ዓ.ም ለአንድ ወር በተለያዩ መርሃ ግብሮች የሚተገበር የታክስ ንቅናቄ በድሬዳዋ አስተዳደር ተጀመረ፡፡...

በብዛት የተነበቡ

የ8ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ክፍል ፈተናዎች ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ ፈተናውን ያለምንም የፀጥታ ችግር ለመስጠት...

በአገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠውን የ8ኛ፣ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ እንዲሁም ክልላዊ ፈተናዎች ቅድመ ዝግጅት ስራዎች ማጠናቀቁን የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር...

ድሬ ኢንፎ በሰላም ማስከበር ዋና መምሪያ የኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ሁርሶ ላለፉት ሶስት ወራት...

የእለቱ ተመራቂዎችም ሀገራቸውን ወክለው በሚሰማሩበት የሰላም ማስከበር ግዳጅ ላይ ሁሉ የኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊት ያለውን ውጤታማ አፈፃፀም የማስቀጠል ሀላፊነት እንዳለባቸው በምርቃቱ ላይ ተገልፃል፡፡ አለም አቀፍ የተባበሩት...

በድሬዳዋ ከተማ የፅዳተው ዘመቻ ተካሄደ

ከማለዳው ጀምሮ ሀገር አቀፍ የፅዳት ዘመቻና የ5 ኪ.ሜ የእግር ጉዞ በድሬዳዋ ከተማ ተካሂዷል፡፡ ከጠዋቱ 1 ሰዓት ጀምሮ በተካሄደው የፅዳት መርሃ ግብር በድሬዳዋ ከተማ የአስተዳደሩ ም/ከንቲባ...