Tuesday, June 18, 2019

የድሬዳዋን የ20 ዓመታት የመጠጥ ውሃ ችግር ይፈታል የተባለው ፕሮጀክት ተመረቀ

የድሬዳዋን ህዝብ የዓመታት የንፁሁ መጠጥ ውሃ ጥያቄን ለ20 ዓመታት ይፈታል የተባለውና ከ9 መቶ ሚሊዮን ብር በላይ የተገነባው የንፁሁ መጠጥ ውሃና ሳንቴሽን ፕሮጀክት ተመርቋል፡፡ በሙሉ...

የዓመታት የመጠጥ ውሃ ጥያቄያችን ምላሽ ማግኘቱ አስደስቶናልየድሬዳዋ የፕሮጀክቱ ተጠቃሚዎች

ከዘጠኝ መቶ ሚሊዮን ብር በላይ የተገነባው የመጠጥ ውሃና ሳንቴሽን ፕሮጀክት ተጠናቆ ሙሉ በሙሉ አገልግሎት መጀመሩ እንዳስደሰታቸው አስተያየታቸው ለኢዜአ የገለፁት ተጠቃሚዎች ተናገሩ፡          አስተያየት ሰጪዎች እንደተናገሩት...

ሉካንዳ ቤቶች የዋጋ ጭማሪ አድርገዋል ሲሉ ነዋሪዎች ቅሬታ አሰሙ መንግስት በበኩሉ ነፃ ገበያ ብንከተልም...

ሀገራችን ኢትዮጲያ የምትከተለው ነፃ ገበያ መር የኢኮኖሚ ፖሊሲ መሆኑን ተከትሎ ከመሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች ውጪ ባሉት እቃዎች ላይ መንግስት የዋጋ ተመን ማስቀመጥ እንደማይችል ይታወቃል፡፡ ሆኖም...

ፋሲካን ስናከብር ፍቅርን በተግባር በማሳየት እንዲሆን የሃይማኖት አባቶች መከሩ ህዝበ ክርስቲያኑ ማህበራዊ እሴቶችን ለመታደግ...

በድሬዳዋ አስተዳደር የፋሲካ በዓል በልዩ ሁኔታ ተከብሮ ውሏል፡፡ በድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ዋና አዘጋጅነት በተዘጋጀው ልዩ የበዓል ፕሮግራም ላይ የተገኙት የሃይማኖት አባቶችም...

በአስተዳደሩ የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ችግር እንዳለ ነዋሪዎች ጠቆሙ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ መፍትሄ...

በድሬደዋ አስተዳደር የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ችግር ከጊዜ ወደ ጊዜ እያየለ መምጣቱን በተለያዩ የከተማዋ ቀበሌዎች ተዘዋውረን ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ገልፀውልናል፡፡ በከተማዋ የሚኖሩ ነዋሪዎች በተለይም የጋራ...

29 ኛው አመት የኦሮሞ ዲሞክራቲክ ፓርቲ የምስረታ በአል በድሬዳዋ አስተዳደር እስታዲም በድጋፍ ሰልፍ ተከበረ፡፡

 የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦ.ዴ.ፓ) በኦሮሚያ ክልል ዲሞክራሲና ልማት እንዲረጋገጥ ከማድረጉም  ባለፈ በድሬደዋ አስተዳደርም ከእህትና አጋር ድርጅቶች ጋር በመሆን በርካታ ስራዎች መስራታቸው ተገለፀ፡፡ "አንድነትና መደማመጥ ለተሻለ...

በድሬዳዋ ከተማ የፅዳተው ዘመቻ ተካሄደ

ከማለዳው ጀምሮ ሀገር አቀፍ የፅዳት ዘመቻና የ5 ኪ.ሜ የእግር ጉዞ በድሬዳዋ ከተማ ተካሂዷል፡፡ ከጠዋቱ 1 ሰዓት ጀምሮ በተካሄደው የፅዳት መርሃ ግብር በድሬዳዋ ከተማ የአስተዳደሩ ም/ከንቲባ...

የኦሮሞ የቋንቋና ባህል ማበልፀጊያ ክበብ በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ ተቋቋመ

ቋንቋዎችን፣ባህላችን እሴቶቻችንና ታሪካችንን ጠብቀን ለመጪው ትውልድ ማስረከብ የአሁኑ ትውልድ ግዴታ ነው፡፡ በሚል መሪ ቃል የኦሮሞ ቋንቋና ባህል ባበልፀጊያ ክበብ በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ ተቋቋመ፡፡ ክበቡ የኦሮሞ የቋንቋና...

በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 5ተኛ አገር አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ ተካሄደ፡፡

በአገር አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ “የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ሁሉን አቀፍ ለሆነ እድገት፡፡” በሚል መሪ ቃል ለሁለት ተከታታይ ቀናት በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተካሄዷል፡፡   በኮንፈረንሱ የመግቢያ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ...

የህዳሴ ግድብ ግንባታ እስከሚጠናቀቅ ድረስ የሚያደርጉትን አስተዋጽዎ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የድሬዳዋ አስተዳደር ነዋሪዎች ገለጹ

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ 8ተኛ አመት በዓል በድሬዳዋ አስተዳደር በፓናል ውይይት ተከብሯል፡፡ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት በአገራችን እየተገነቡ ካሉ ሜጋ ፕሮጀክቶች...

በብዛት የተነበቡ

ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው በጀግጀጋ ከተማ የከተሞች ፎረም ኤግዝብሽን ጎብኝተዋል፡፡

ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው በሱማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ለሚገነባው (የአመንጄ የጎል)የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል ፡፡  ቀዳማዊት እመቤቷ በጽህፈት ቤታቸው በኩል ከሚሰሯቸው...

“ጉዞ ሉሲ ለሠላምና ለፍቅር” በድሬዳዋ የነበራት ቆይታ አጠናቃለች፡፡

ጉዞ ሉሲ የሰላምና የፍቅር ፌስቲባል በድሬዳዋ ከተማ ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱ ለተማሪዎች አነቃቂ ንግግር የቀረበ ሲሆን ንግግሩን ያደረጉት ረዳት...

ድሬ ኢንፎ በሰላም ማስከበር ዋና መምሪያ የኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ሁርሶ ላለፉት ሶስት ወራት...

የእለቱ ተመራቂዎችም ሀገራቸውን ወክለው በሚሰማሩበት የሰላም ማስከበር ግዳጅ ላይ ሁሉ የኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊት ያለውን ውጤታማ አፈፃፀም የማስቀጠል ሀላፊነት እንዳለባቸው በምርቃቱ ላይ ተገልፃል፡፡ አለም አቀፍ የተባበሩት...