Tuesday, August 20, 2019

1440ኛው የኢድ -አልፈጥር የስግደት ስነ-ስርአት ተመላሾች የቁርስ ግብዣ ተደረገ

በድሬደዋ አስተዳደር ልዩ ስሙ መስቀለኛ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ የሚኖሩ የክርስትና እምነት ተከታዮች ለ1440ኛው የኢድ-አልፈጥር የስግደት ስነ-ስርአት ተመላሾችን የቁርስ ግብዣ አደረጉ፡፡   በስነ-ስርአቱ ተሳታፊ የነበሩ የእምነቱ ተከታዮች...

ሁለተኛ ሀገር አቀፍ የፅዳት ዘመቻ በድሬደዋ ከተማ ተካሄደ

በድሬደዋ ከተማ በጠቅላይ ሚኒሰተር ዶ/ር አብይ አህመድ በተላለፈው መልእክት መሰረት የተለያዩ አመራሮች፣ ነዋሪ ህብረተሰብ እና የሰራዊት አባላት እንዲሁም የቆሻሻ አስወጋጅ ማህበራት ተሳትፈዋል፡፡   በፅዳት ዘመቻው የተሳተፉ...

ህብረተሰቡ ደረሰኝ የመጠየቅ ባህሉን በማዳበር የአገሪቷን ገቢ በማሳደግ የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ

«ግዴታዬን እወጣለሁ መብቴን እጠይቃለሁ»  በሚል መሪ ቃል ከግንቦት 18 እስከ ሰኔ 16/2011 ዓ.ም ለአንድ ወር በተለያዩ ዝግጅቶች በአስተዳደሩ የተከበረው የታክስ ንቅናቄ ውጤታማ እንደነበር ተገለፀ፡፡   በድሬደዋ...

አዲስ የተቋቋመው የሰላም ሚኒስቴር የሰላም እሴትን ከመገንባት አኳያ ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ተጠቆመ

በተለያዩ ጊዜያት ሀይማኖት ብሔርና ማንነትን ሽፋን በማድረግ የሚከሰቱ ግጭቶች የህዝቦችን ሰላማዊ የኑሮ እንቅስቃሴ በማወክ ለተለያዩ ማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ቀውሶች ሲዳርጉ ይስተዋላሉ፡፡ ተፈጥሮአዊ ባህሪ ያለውን ግጭት...

የግንቦት 20 28ኛ አመት በዓል በድሬዳዋ አስተዳደር የችግኝ ተከላ ተካሄደ

ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እንደ ሀገር በችግኝ ተከላ መርሃ ግብር መሠረት እንደ ድሬዳዋ አስተዳደርም ከከፍተኛ አመራር እስከ መካከለኛ አመራር እንዲሁም ማህበረሰቡ በችግኝ ተከላው...

‹‹ሴቶች በሰላምና ዴሞክራሲ ግንባታ ያላቸውን ሚና ከወትሮው በበለጠ እንዲያጎለብቱ ››ጥሪ ቀረበ፡፡

በአስተዳደሩ የሴቶች የሰላም ኮንፈረንስና የጀግኒት የማህበረሰብ ንቅናቄ ፕሮግራም “ጀግኒት አለመች፣አቀደች ፣አሳካች” በሚል መሪ መልዕክት ከዛሬ ጀምሮ በይፋ ተግባራዊ መደረግ ጀምሯል፡፡ የአስተዳደሩ ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ...

‹‹የኢድ-አልፈጥር በዓል በጎ ተግባራትን በማድረግ እናክብር›› የሐይማኖት አባቶች

የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮና የብዙሃን መገናኛ ኤጀንሲ በጋራ በመሆን በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረውን የኢድ-አልፈጥር የዋዜማ በዓል ስነ-ስርዓት ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር...

የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ወገንን የመርዳት ባህል እንድናዳብር አቅም ፈጥሮልናል -ወጣቶች

በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ መርሃ ግብር በመላ ሀገሪቱ ከ10-ሚሊዮን በላይ ወጣቶች የሚሳተፉ ሲሆን በድሬዳዋ አስተዳደር 60ሺ ወጣቶች ይሳተፋሉ፡፡ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ጉልበታቸውን፣ እውቀታቸውንና ሃብታቸውን በማስተባበር...

“የድሬዳዋን የፍቅርና የአንድነት መግለጫ እሴቶች ለመመለስ መረባረብ ይገባል” የድሬዳዋ ምክትል ከንቲባ አህመድ መሐመድ

ለሀገር አርአያ የሆነውን የድሬዳዋን የፍቅር፣ የሰላምና የአንድነት መገለጫ እሴቶች ለመመለስና ሀገር አቀፉን ለውጥ ከዳር ለማድረስ ሁሉም ኃላፊነቱን ሊወጣ እንደሚገባ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አህመድ መሐመድ ጥሪ...

“ህፃናትን ለዕኩይ ተግባር መጠቀሚያ ማድረግ አይገባም” አቶ ከድር ጁሀር የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ

የድሬዳዋ አስተዳደር ሴቶችና ህጻናት ጉዳዮች ቢሮ “ሰብዓዊነትና የላቀ ትኩረት ለህጻናት ደህንነት” በሚል መሪ ቃል የአፍሪካ ህጻናት ቀንን አክብሯል፡፡      በአፍሪካ ለ29ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ28ኛ ጊዜ...

በብዛት የተነበቡ

የ8ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ክፍል ፈተናዎች ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ ፈተናውን ያለምንም የፀጥታ ችግር ለመስጠት...

በአገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠውን የ8ኛ፣ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ እንዲሁም ክልላዊ ፈተናዎች ቅድመ ዝግጅት ስራዎች ማጠናቀቁን የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር...

“ጉዞ ሉሲ ለሠላምና ለፍቅር” በድሬዳዋ የነበራት ቆይታ አጠናቃለች፡፡

ጉዞ ሉሲ የሰላምና የፍቅር ፌስቲባል በድሬዳዋ ከተማ ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱ ለተማሪዎች አነቃቂ ንግግር የቀረበ ሲሆን ንግግሩን ያደረጉት ረዳት...

ድሬ ኢንፎ በሰላም ማስከበር ዋና መምሪያ የኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ሁርሶ ላለፉት ሶስት ወራት...

የእለቱ ተመራቂዎችም ሀገራቸውን ወክለው በሚሰማሩበት የሰላም ማስከበር ግዳጅ ላይ ሁሉ የኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊት ያለውን ውጤታማ አፈፃፀም የማስቀጠል ሀላፊነት እንዳለባቸው በምርቃቱ ላይ ተገልፃል፡፡ አለም አቀፍ የተባበሩት...