Saturday, August 24, 2019

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ለአዲሱ በጀት ዓመት ከ2.8 ቢሊዮን ብር በላይ አጸደቀ

የአስተዳደሩ ምክር ቤት ዓመታዊ ጉባኤ ከ2 ቢሊዮን 8 ሚሊዮን ብር በላይ ዓመታዊ በጀት በማጽደቅ እና ወ/ሮ ከሪማ አሊን የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ በማድረግ ተጠናቅቋል፡፡...

“የድሬዳዋን የፍቅርና የአንድነት መግለጫ እሴቶች ለመመለስ መረባረብ ይገባል” የድሬዳዋ ምክትል ከንቲባ አህመድ መሐመድ

ለሀገር አርአያ የሆነውን የድሬዳዋን የፍቅር፣ የሰላምና የአንድነት መገለጫ እሴቶች ለመመለስና ሀገር አቀፉን ለውጥ ከዳር ለማድረስ ሁሉም ኃላፊነቱን ሊወጣ እንደሚገባ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አህመድ መሐመድ ጥሪ...

በኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 353 ሚሊዮን 633 ሺህ ችግኝ ተተከለ

እንደ ሀገር በአንድ ጀንበር 353 ሚሊዮን 633 ሺህ 660 ችግኝ በዛሬው እለት በተካሄደው የአረንጓዴ አሻራ  ተተክሏል፡፡   በአገር አቀፍ ሚዲያዎች የአረንጓዴ አሻራ ቀን አስተባባሪ ኮሚቴ በሰጡት...

የአረንጓዴ አሻራ በድሬደዋ ተጀመረ ፡፡

እንደ ሀገር በአንድ ጀንበር 200 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል የተያዘውን እቅድ እውን ለማድረግ በድሬዳዋ ነዋሪዎች በአንድ ጀንበር 200 ሺህ ችግኝ የመትከል ሂደቱ ተጀምሯል። በድሬደዋ አስተዳደር...

በከተማችን 32 ግራም ዳቦ በ2 ብር ተሽጧል

መንግስት 100 ግራም ዳቦ በ1፡30 ሳንቲም እንዲሸጥ ከዳቦ ቤቶች ጋር ውል ቢያደርግም  በከተማዋ ያለው ዝቅተኛ የዳቦ ዋጋ 1፡50 መሆኑ ይታወቃል፡፡ አንዳንድ ዳቦ ቤቶች  ግራሙን...

ህብረተሰቡ ግብሩን በአግባቡ እንዲከፍል የሀይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ

በድሬደዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን በተከናወነው የታክስ ንቅናቄ መድረክ ተገኝተው ለንግዱ ማህበረሰብ ግብርን በአግባቡ አለመክፈል በምድርም በሰማይም እንደሚያስጠይቅ ያስተማሩት  የሀይማኖት አባቶች ግብርን በመክፈል ሁሉም ዜጋ...

የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ወገንን የመርዳት ባህል እንድናዳብር አቅም ፈጥሮልናል -ወጣቶች

በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ መርሃ ግብር በመላ ሀገሪቱ ከ10-ሚሊዮን በላይ ወጣቶች የሚሳተፉ ሲሆን በድሬዳዋ አስተዳደር 60ሺ ወጣቶች ይሳተፋሉ፡፡ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ጉልበታቸውን፣ እውቀታቸውንና ሃብታቸውን በማስተባበር...

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለ11ኛ ጊዜ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2ሺ 800 ተማሪዎች አስመረቀ

የዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲ ቆይታቸው የቀሰሙትን እውቀት በመጠቀም ለሀገር እድገትና ብልጽግና እንዲሁም ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን እንደሚሰሩ ገልፀዋል፡፡        ዩኒቨርሲቲው በ6 ኮሌጆችና በ41 የትምህርት ክፍሎች ተቀብሎ...

የክረምት በጎ ፍቃድ ስራው በይፋ ተጀምሯል  በበጎ ፍቃድ ስራው – 60 ሺ ወጣቶች ይሳተፋሉ፡፡...

     በዘንድሮ አመት በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ጥሪ መሰረት በአገር አቀፍ ደረጃ 4ሚሊየን ያህል ችግኞችን ለመትከል ታቅዶ ወደ ስራ መገባቱ ይታወሳል፡፡ ከዚህም ውስጥ አስተዳደራችን...

ህብረተሰቡ ደረሰኝ የመጠየቅ ባህሉን በማዳበር የአገሪቷን ገቢ በማሳደግ የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ

«ግዴታዬን እወጣለሁ መብቴን እጠይቃለሁ»  በሚል መሪ ቃል ከግንቦት 18 እስከ ሰኔ 16/2011 ዓ.ም ለአንድ ወር በተለያዩ ዝግጅቶች በአስተዳደሩ የተከበረው የታክስ ንቅናቄ ውጤታማ እንደነበር ተገለፀ፡፡   በድሬደዋ...

በብዛት የተነበቡ

የ8ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ክፍል ፈተናዎች ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ ፈተናውን ያለምንም የፀጥታ ችግር ለመስጠት...

በአገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠውን የ8ኛ፣ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ እንዲሁም ክልላዊ ፈተናዎች ቅድመ ዝግጅት ስራዎች ማጠናቀቁን የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር...

ድሬ ኢንፎ በሰላም ማስከበር ዋና መምሪያ የኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ሁርሶ ላለፉት ሶስት ወራት...

የእለቱ ተመራቂዎችም ሀገራቸውን ወክለው በሚሰማሩበት የሰላም ማስከበር ግዳጅ ላይ ሁሉ የኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊት ያለውን ውጤታማ አፈፃፀም የማስቀጠል ሀላፊነት እንዳለባቸው በምርቃቱ ላይ ተገልፃል፡፡ አለም አቀፍ የተባበሩት...

በድሬዳዋ ከተማ የፅዳተው ዘመቻ ተካሄደ

ከማለዳው ጀምሮ ሀገር አቀፍ የፅዳት ዘመቻና የ5 ኪ.ሜ የእግር ጉዞ በድሬዳዋ ከተማ ተካሂዷል፡፡ ከጠዋቱ 1 ሰዓት ጀምሮ በተካሄደው የፅዳት መርሃ ግብር በድሬዳዋ ከተማ የአስተዳደሩ ም/ከንቲባ...