Monday, June 17, 2019

የአካባቢ ብክለትን መከላከል የሁሉም ማህበረሰብ ኃላነፊነት ነው ተባለ

በድሬዳዋ አስተዳደር የአካባቢ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን መስሪያ ቤት የአለም የአካባቢ ቀን በግልና በድሬዳዋ አስተዳደር “የአካባቢ ብክለትን እንከላከል” በሚል መሪ ቃል በአለም ለ46ኛ...

‹‹የኢድ-አልፈጥር በዓል በጎ ተግባራትን በማድረግ እናክብር›› የሐይማኖት አባቶች

የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮና የብዙሃን መገናኛ ኤጀንሲ በጋራ በመሆን በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረውን የኢድ-አልፈጥር የዋዜማ በዓል ስነ-ስርዓት ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር...

የግንቦት 20 28ኛ አመት በዓል በድሬዳዋ አስተዳደር የችግኝ ተከላ ተካሄደ

ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እንደ ሀገር በችግኝ ተከላ መርሃ ግብር መሠረት እንደ ድሬዳዋ አስተዳደርም ከከፍተኛ አመራር እስከ መካከለኛ አመራር እንዲሁም ማህበረሰቡ በችግኝ ተከላው...

የሀገር አቀፍ እና አስተዳደራዊ ፈተናዎች ማስፈፀሚያ የንቅናቄ መድረክ ተካሄደ

     በንቅናቄ መድረኩ የትምህርቱ ዘርፍ ባለድርሻ አካላትና የተማሪ ወላጆች እንዲሁም የፀጥታ አካላት ተሳታፊ ሆነዋል። በ2011ዓ. ም የትምህርት ዘመን ከሰኔ 3-5 የ10 ክፍል ተፈታኞች 4795...

ሁሉም የድሬዳዋ ወዳጆች ግብርን በአግባቡ በመክፈል እውነተኛ ተቆርቋሪነታቸውን በተግባር እንዲያሳዩ ጥሪ ቀረበ

“ግዴታዬን እወጣለሁ፣ መብቴንም እጠይቃለሁ” በሚል መሪ ቃል ከግንቦት 18-ሰኔ 16 ቀን 2011 ዓ.ም ለአንድ ወር በተለያዩ መርሃ ግብሮች የሚተገበር የታክስ ንቅናቄ በድሬዳዋ አስተዳደር ተጀመረ፡፡...

የመብራት ፈረቃው ሰኔ 30 ድረስም ላይቆይ ይችላል ተባለ

በመላው ሀገሪቱ በተከሰተው የሃይል እጥረት ምክንያት የመብራት አገልግሎት በፈረቃ መሰጠት መጀመሩ ይታወሳል፡፡ ይህንንም ተከትሎ ወቅቱ ክረምት በመሆኑ ግድቦች ይሞላሉ ተብሎ ስለሚታመን እስከ ሰኔ 30...

የአስተዳደሩ አስፈፃሚ አካላት የመንግስት ንብረት አያያዝና አጠቃቀም ላይ ይበልጥ መሻሻል እንዳለበት ተገለፀ።

በድሬዳዋ አስተዳደር የተቋማት ንብረት አያያዝ ዙሪያ የመስክ ጉብኝት ያካሄደው የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ግዢና ንብረት ማስወገድ አገልግከሎት ጽ/ቤት በቢሮ ኃላፊ በተመራ ልዑካን ቡድን የድሬደዋ...

በቀበሌ 02 አስተዳደር መስቀለኛና ገንደተስፋ የነበረው ግጭት የእርቅ ስነ-ስርአት ተካሄደ፡፡

በድሬዳዋ አስተዳደር በቀበሌ 02 አስተዳደር ግንቦት 07/2011 ዓ.ም በመንደር የተነሳው ግጭት የእርቅና የሰላም ኮንፍረንስ ተካሄደ፡፡ በቀበሌ 02 አስተዳደር  ከፅዳት ዘመቻው ጎን ለጎን በዘላቂነት የክፋትን ሴራ...

ሁለተኛ ሀገር አቀፍ የፅዳት ዘመቻ በድሬደዋ ከተማ ተካሄደ

በድሬደዋ ከተማ በጠቅላይ ሚኒሰተር ዶ/ር አብይ አህመድ በተላለፈው መልእክት መሰረት የተለያዩ አመራሮች፣ ነዋሪ ህብረተሰብ እና የሰራዊት አባላት እንዲሁም የቆሻሻ አስወጋጅ ማህበራት ተሳትፈዋል፡፡   በፅዳት ዘመቻው የተሳተፉ...

በአስተዳደሩ ባለፉት 9 ወራት ብቻ ከ697 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል  ይህም የእቅዱ...

የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት 2ተኛ የስራ ዘመን 41ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሄደ፡፡ በጉባኤው የአስፈፃሚ አካላት የ9 ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርትና የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎች የመስክ...

በብዛት የተነበቡ

በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 5ተኛ አገር አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ ተካሄደ፡፡

በአገር አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ “የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ሁሉን አቀፍ ለሆነ እድገት፡፡” በሚል መሪ ቃል ለሁለት ተከታታይ ቀናት በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተካሄዷል፡፡   በኮንፈረንሱ የመግቢያ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ...

ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው በጀግጀጋ ከተማ የከተሞች ፎረም ኤግዝብሽን ጎብኝተዋል፡፡

ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው በሱማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ለሚገነባው (የአመንጄ የጎል)የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል ፡፡  ቀዳማዊት እመቤቷ በጽህፈት ቤታቸው በኩል ከሚሰሯቸው...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምስራቅ ዲስትሪክት ለ7ኛ ዙር የይቆጥቡ ይሸለሙ ባለእድለኞችን ሸልሟል፡፡

በምስራቁ የሀገሪቱ ክፍል ያለው የቁጠባ ባህል እንዲጎለብት በተለያዩ መንገዶች በሰራሁት ስራ ከ1.2 ሚሊየን በላይ ደንበኞችን ማፍራት አስችሎኛል አለ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምስራቅ ዲስትሪክ፡፡ ባንኩ...