ዓለም የቱሪዝም ቀን በድሬደዋ አስተዳደር በተለያዩ ዝግጅት ተከበረ

0
332

የቱሪስት መዳረሻዎችን በአግባቡ በማልማት ከዘርፉ የሚገኘውን ገቢ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

የአስተዳደሩ ንግድና ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤጽ   ዓለም የቱሪዝም ቀን ‹‹ ዲጅታል ትራንስፎርሜሽን ለቱሪዝም እድገት››በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ዝግጅቶች አክብሯል፡፡

ዓለምአቀፍየቱሪዝምቀንበሀገር አቀፍ ደረጃ ለ39 ጊዜ በሀገራችን ለ31ኛ ጊዜ የተከበረ ሲሆን በድሬደዋ አስተዳደርም ከጥቅምት 8-10/2011 ዓ.ም ዓለም የቱሪዝም ቀን የከተማ ፅዳት ፣በፎቶ ኤግዝቨሽን ፣የተለያዩ የቱሪስት መስህብ ቦታዎችን ጉብኝትና የኪነ-ጥበብ ውድድር እንዲሁም በድሬደዋ አስተዳደር ብቻ የሚከናወነው የግመል ግልቢያ ውድድር በማድረግ ተከብሯል፡፡

የቱሪስት መዳረሻዎችን በአግባቡ በማልማት ከዘርፉ የሚገኘውን ገቢ ማጎልበት እንደሚገባ የአስተዳደሩ የባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሙራድ በደዊ በመግለፅ ባለፉትጥቂትዓመታትበአስተዳደሩ በተለያዩአካባቢዎችየሚገኙየቱሪዝምሀብቶችንበማልማትተጠቃሚነትንለማሳደግበተሰሩሥራዎችለውጦችቢኖሩምየጎብኚዎችቁጥርአሁንምበሚፈለገውልክአለመሆኑንነውየገለጹት፡፡

” በዘርፉየሚስተዋሉችግሮችንለይቶበመፍታትየቱሪዝምኢንዱስትሪውንለማሳደግበቅንጅትመስራትአለብን ” ብለዋል ጽ/ቤት ኃላፊ ፡፡

“በዘርፉየሚታዩችግሮችንለመፍታትከማህበረሰቡናከባለድርሻአካላትተቀናጅቶመስራትይገባል”ብለዋል

ከቱሪዝምዘርፉየሚገኘውንተጠቃሚነትለማሳደግበአስተዳደሩ የቱሪስት ማረፊያ ቦታዎች ደረጃቸውን የጠበቁ እንዲሆኑ ማድረግ ፡፡

በቱሪዝም ሳምንት ተሳታፊዎች በሰጡት አስተያየት በፎቶ ኤግዝቨሽን በነበሩት ገላጭ ፎቶዎች ድሬደዋ ከጥንት ጀምሮ ያላትን ገፅታ ለማወቅ እንዳስቻላቸው በመግለፅ በጉብኝቱም በአስተዳደሩ ያለውን የቱሪስት መስቦችን ማወቅ እንዳስቻላቸው ገለፀዋል፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here